
Re: አስገራሚው የኢዜአ ዜና : የመደመር ትውልድ መፅሐፍ ፓኪስታን ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቶ ብዙ እየተሸጠ ነው
ሰኞ ገባያ ላይ - ቅል ይዠ(7ኛው) እንደለማኝ፥
እርሷን አላገኜ (ወረምያን
) - ገባየው አልቀናኝ፥
መደመርን ይዞ - ባኪስታን ቢገተር፤
ዜሮ ሆኖ ቀረ - ተረግሞ በአርካባስ- በወሎዎች ምድር።
ፋኖ የተባለ ተምዘግዛጊ ነበር፤
ፈጣሪ ላከበት ዘመኑ እንደ ሂሳብ በእጅጉ ሲከስር።
እርሷን አላገኜ (ወረምያን
መደመርን ይዞ - ባኪስታን ቢገተር፤
ዜሮ ሆኖ ቀረ - ተረግሞ በአርካባስ- በወሎዎች ምድር።
ፋኖ የተባለ ተምዘግዛጊ ነበር፤
ፈጣሪ ላከበት ዘመኑ እንደ ሂሳብ በእጅጉ ሲከስር።