Page 1 of 1

ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥

Posted: 30 Nov 2023, 18:10
by Misraq
.
.
.
ይህ ሁሉ በፋኖ እጅ እንደሚወድቅ የታወቀ ነው

Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥

Posted: 30 Nov 2023, 18:34
by Revelations
ቀይ ባሕር አዲስ አበባ ደረሰ:: :lol: :lol: :lol:

Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥

Posted: 30 Nov 2023, 19:16
by tarik
Misraq wrote:
30 Nov 2023, 18:10
.
.
.
ይህ ሁሉ በፋኖ እጅ እንደሚወድቅ የታወቀ ነው

ምን ሽግር ኣለት፡ነገ በኛ ኤርትራውያን አጅ ይገባል።

Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥

Posted: 30 Nov 2023, 19:43
by Abere
ፋኖ ጉድ አመጣ!

ጨቡዴ ደግሞ ወደ ፋኖ የሚጓጓዝ የገና ስጦታ ነው ይላል።

ታንክ...ጥቶኛል፥
ዲሽቃ... ሰጥቶኛል፥
ለእኔ እንደ ጅሎ... ከየት ይገኛል?!
ጄት ... ይቀረኛል፥
መድፍ...ይቀረኛል
ጅሎ ሁልጊዜም...ያስደስተኛል።

ብርሃኑ ጅሎ .... ሥስትን የማያውቀው፥
ሞርተር እና ድሽቃ... ለፋኖ የሚያስታጥቀው፥
ደንፍቶ ገባና...አስፈታዋለሁ ብሎ፥
በደንብ አስታጠቀኝ...ብርሃኑ ጅሎ።
ገለቶማ! ገለቶማ! ገለቶማ!

CC: DefendTheLie(aka DDT)

Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥

Posted: 30 Nov 2023, 20:04
by eritrea

Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥

Posted: 30 Nov 2023, 22:29
by Union
አበበ ደግሞ እነኚ ገልቱዎች ለፋኖ በሶ እያጋጋዙለት አለ :lol: