"ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመርያ ግዜ የኔ የምትለው መንግስት መርጣለች። በህዝብ ፍላጎት ብልጽግና ተመርጧል። 5 ኣመት አለው" በአዲሳባ ሰልፍ የጠራው የኢሕአፓ ሊቀመንበር መጋቢ ብሉይ አብራሃ
Posted: 30 Nov 2023, 09:47
"ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመርያ ግዜ የኔ የምትለው መንግስት መርጣለች። በህዝብ ፍላጎት ብልጽግና ተመርጧ። ፭ ኣመት አለው።" በአዲስ አበባ ሰልፍ የጠራው የኢሕአፓ ተቀዳሚ ሊቀመንበር መጋቢ ብሉይ አብራሃም