Page 1 of 1

አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 03:07
by Tiago

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 03:22
by temari
The Abiy regime has never allowed an anti-government rally in Addis Ababa, not a single one. Narcissists are very sensitive to criticism. Will it allow this time? This is highly unlikely unless the government itself is behind the rally.




Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 04:27
by DefendTheTruth
temari wrote:
30 Nov 2023, 03:22

ሰልፉ ከልተፈቀደ መስዋዕትነትን እንከፍላለን?

እንዚህ አንድ ጥይት እንኳ ኮሽ እስክትል የማይጠብቁ ፈሳሞች?

እፍረት የለሾች!

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 07:05
by Right
እንዚህ አንድ ጥይት እንኳ ኮሽ እስክትል የማይጠብቁ ፈሳሞች?
They are talking about a peaceful protest against injustice, but you are talking about bullets.
That tells us everything.

In your little sphere you believe that you can control society with bullets, drones, migs and tanks. The table will turn very soon, as usual ultimately the people will win.

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 07:13
by Selam/
ጉጥ ካድሬ - ፈጥነህ ጠብመንጃህን መዘዝክ። ምን አይነት ወራዳ ቅዘናም ነህ?
DefendTheTruth wrote:
30 Nov 2023, 04:27
temari wrote:
30 Nov 2023, 03:22

ሰልፉ ከልተፈቀደ መስዋዕትነትን እንከፍላለን?

እንዚህ አንድ ጥይት እንኳ ኮሽ እስክትል የማይጠብቁ ፈሳሞች?

እፍረት የለሾች!

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 08:38
by DefendTheTruth
Tiago wrote:
30 Nov 2023, 03:07
መከላከያ ወደ ካምፕ ይመለስ ሸማቂው ይፈንጭ! is the message.

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 13:12
by Tiago
DDT,It may not be your moral duty but it is a moral duty nonetheless. If a state carries out systematic humans rights abuses, those who believe in freedom and justice (moral positions) are morally obligated to take a stand against oppression and injustice.

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 15:28
by Misraq
I can smell that this demo is orchestrated by PP itself as an exit strategy from Amhara Conflict. The target of this demo is for the federal regime (PP) to position itself to Dialogue and fake peace treaty with Fano in a hope of dividing them into many factions. Ofcourse the low IQ ethiopianists have fallen for this and will fall again and again.

If the aim of the demonstration is to denounce PP and hold a genuine transitional government with a step down of Abiy or holding him responsible for the genocide taking place all over the country, it is a genuine demonstration. anything short of that such as requesting peace treaty with Fano is a regime sponsored demo using bandas who got paid for this service

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 16:38
by Horus
ሰልፉ ተፈቀደም አልተፈቀደ ፣ ጥሪው ትክክለኛ የፖለቲካ ታክቲክ ነው ። አዲስ አበባ ውስጥ አሁን የፖለቲካ ድርጅት አለ። ሩጫ ላይ ሕዝብ የሚያነቃ፣ ሚቀሰቅስ፣ በበራሪ ወረቀት ሕዝብ የሚያነቃ የሚቀሰቅስ፣ አሁን ሰልፍ በመጠየቅ መንግስትን የሚያጋልጥ ። የፖለቲካ ስራ ማለት ይህ ነው።

አቢይ አህመድ ከፋኖ ጋር ለመደራደር ያመጣው ዘዴ ነው የሚለው አስቂኝ ሎጂክ ነው ። አቢይ ድርድር ከፈለገ በከፍተኛ ምስቲር ማይክ ሃመርን ይልከዋል እንጂ እነ ኢ ህ አ ፓ ስለፍ እንዲጠሩለት አይፈትልም ኦርሙማ ማለት ነው ።

አቢይ ዛሬ ቀን የብድር መክፈያ እፎይታ ለ2 አመት ሰጥቶታል የፓሪስ ክለብ ። አይ ኤም ኤፍ ብድር የሚለቅለት ከሆነ አንዱ ቅድመ ሁኔታው ከአማራ መውጣት አለብህ የሚል ይሆናል ። ማለትም አቢይ በግድ ከፋኖ ጋር ድርድር መቀመጡ አይቀሬ ነው ።

ይህም ማለት እራሱ ፋኖ ነገ ለድርድር ቢጠየቅ መልሱን ማዘጋጀት ያለበት ። አምቢ ለድርድር አልቀመጥም ሊል አይችልም ።

ፖለቲካ አውቃለሁ ለምትሉ ማለቴ ነው ።

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 30 Nov 2023, 17:57
by Misraq
የኢህአፓን እና የግንቦት-7 ካድሬ ከዛም ለኦህዴድ ሲያፈነድድ የነበረው መንጋ አእምሮው በጮማ የተደፈነ ስለሆነ በ Information እና በ critical thinking መብሳት አይቻልም፥፥ በስብ የተደፈነ ጭንቅላታቸውን የሚበሳው ስሜት ብቻ ነው፥፥

ሰላማዊ ሰልፍ ስለተጠራ ጫፍ ላይ ደርሰናል የሚል በስሜት ወደ ላይና ወደ ታች የሚል የሴት ወርሃዊ roller coaster ስሜት ነው ያላቸው፥፥ ያው ወንዳዊ ባህርይ ስለሌላቸውም ነው፥፥

ሃቁ ግን ይህ ሰላማዊ ሰልፍ ከመጠራቱ በፊት ሊያምዋለው የሚግባቸውን ጥቂት ግብአቶች እና ብልጽግና ኦሮሙማ ሳያየው እንዴት አለፈው የሚለውን እንመርምር፥፥

እንደዚህ አይነት ሰላማዊ ሰልፍ ሲጀምር ውይይትን ይጠይቃል፥፥ ከውይይትም ቀጥሎ ረቂቅ ሃሳብን መንደፍ እና ስምምነት መድረስን ይጠይቃል፥፥ ይህ ብቻውን ሳምንታት የሚጠይቅ ስራ ነው፥፥ ለመሰብሰብ ደግሞ አዳራሽ ወይንም ቴክኖሎጂን ይጠይቃል፥፥ በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ደጉ እና ዲሞክራቲኩ ብልጽግና ኦሮሙማ በባልደራስ ላይ ያደርስ የነበረውን የመሰብሰብ መብት እገዳ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው ቡድን ላይ ሳያሳርፍ ሰላማዊ ሰልፉን ባረከው የሚለው በማር የተለወሰ ትርክት ሳይመረምር ጮቤ የሚረግጥ ያው የምናውቀው አንድነት እፈልጋለሁ ተብየው የሌባ ቡድን ነው፥፥

ማሰብያው የተደፈነ በስሜት ብቻ የሚነዳ ይህ ቡድን ከሕወሃትና ከኦነግ የበለጠ ሕዝባችንን ለመከራ ያጋለጠ ነው የምንለው በምክንያት ነው

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 01 Dec 2023, 09:00
by DefendTheTruth
Misraq wrote:
30 Nov 2023, 15:28


If the aim of the demonstration is to denounce PP and hold a genuine transitional government with a step down of Abiy or holding him responsible for the genocide taking place all over the country, it is a genuine demonstration. anything short of that such as requesting peace treaty with Fano is a regime sponsored demo using bandas who got paid for this service
This says it all that you have been part of the negotiation team of the guy calling himself Jaal Maro (janja'ama maramaa) and you took the demand directly and 1-to-1 over here.

The demand has been on the table ever since the election was conducted and the winner was declared by the independent electoral body of the country. So far without any progress but the term of the party in power is also nearing already its end.

Wey 4 Kilo, ye anchi neger!

Re: አዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ

Posted: 08 Dec 2023, 17:12
by DefendTheTruth
temari wrote:
30 Nov 2023, 03:22
ሰልፉ ስላልተፈቀደ እንደተባለዉ ይሄዉ መስዋዕት ሆኑ፣ እግሬ አዉጪኝ በመላት።

አይ ፉከራ! አይነገ መስሎዋት በቆጧ ላይ *** አሉ፣ ስተርቱ።