Page 1 of 1

DDT (ጉርሻውን ሳይጨምር) ከአብይ አህመድ በቀን ስንት ብር ይሸቅላል?

Posted: 29 Nov 2023, 15:52
by Abere
ሀ) $1,000
ለ) $500
ሐ) $250
መ) የሐሰት ብር ማተምያ ብር ማሽን ስጦታ - እጁ እንደቻለ ያጭበረብርበታል

Re: DDT (ጉርሻውን ሳይጨምር) ከአብይ አህመድ በቀን ስንት ብር ይሸቅላል?

Posted: 29 Nov 2023, 16:07
by Abere
አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ - ተላላ፥
የሞተልሽ ቀርቶ- የገደለሽ በላ።


አያበቅለው የለም - ዘመነ አሜካላ፥
ከእርጉዝ ሽል አውጥቶ - ጠብሶ የሚበላ፥

ሞኝ የጅብ እንግዳ ቁርበት አንጥፉልኝ፥
ኬኛ ወረሙማ ሲለን ኢትዮጵያዊነኝ፥
ከም ከም ብየ ሰቅኩኝ - ነገሩ ቢደንቀኝ።

Re: DDT (ጉርሻውን ሳይጨምር) ከአብይ አህመድ በቀን ስንት ብር ይሸቅላል?

Posted: 30 Nov 2023, 10:01
by Abere
The poll suggests Abiy Ahmed pays DDT both in hard currency $1000 per day and fraudulent Birr ( trash money) cheating and robbing ordinary citizens.
DDT is one of the blood su.cking parasites of Ethiopia that made the Ethiopian economy #junk in world.


Abere wrote:
29 Nov 2023, 15:52
ሀ) $1,000
ለ) $500
ሐ) $250
መ) የሐሰት ብር ማተምያ ብር ማሽን ስጦታ - እጁ እንደቻለ ያጭበረብርበታል