Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በእኩልነት የማያምነዉ ሓይል ዕፍረትም የለዉም፣ የተዋረደ ስብስብ ነዉ።

Post by DefendTheTruth » 29 Nov 2023, 15:09

በእኩልነት የማያምነዉ ሓይል ዕፍረትም የለዉም፣ የተዋረደ ስብስብ ነዉ።

በትግራይ ጦርነት ስካሄድ በለዉ ይል ነበር፣ ከኋላ ሆኖ፣
በኦሮሚያም ጦርነት ስካሄድ በለዉ ይል ነበር፣ ከኋላ ሆኖ፣

በጋምቤላም፣ በጉሙዝ ቤኒሻንጉል ና ሌሎችም አከባቢዎች ጦርነት ስደረግ የነበረ ጊዜ በለዉ ይል ነበር፣ ከኋላ ሆኖ።

አሁን ግን በፍጥነት ወደ ፊት መጥቶ፣ የለ አንዳች እፍረት፣ ጦርነት ይቁም ይለናል።

ዉርጋጮች!



ተላላኪም ነዉ!