ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
አሃዳዊነት በሉት ሌላ በኢትዮጵያ ምድር ብቸኛው የሰላምና መረጋጋት ምንጭና ምክንያት የኢትዮጵያ ሕዝብና አገር አንድነት ብቻ ነው ።
ይህ የሆረስ ዲስኩር አይደለም! የሆረስ ምኞትና ቅዠት አይደለም! ሳይንስ ነው! ሊሆን የሚችለው ያ ብቻ ነው ።
ስለሆነም ጸረ አንድነት፣ ጸረ ሃሳዳዊነት ቡድኖች ጋር በውይይት፣ በምክክር፣ በድርድር ወዘተርፈ ግዜና ጉብልበት ፣ ሃብትና እውቀት ለምታባክኑ እግጅ እጅግ አድርጌ አዝንላችኋለሁ!
ለምን በሉኝ?
ፍቅር ከሌለ ሰላም አይኖርም፣ የሰላም ምንጩ ፍቅር ነው ። ፍቅር ማለት አንድነት ነው። የፍቅር ምንጭ ፍላጎት ነው ። ስለዚህ የሰላም ምንጭ ፍላጎት ነው። ሰላም ማለት አንድነት ነው።
ለምሳሌ አቢይ ሰላም የማይፈልገው ፣ሰላም ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር ስለማይሰጠው ነው። ሰላም የሚፈልጉ ፣ ሰላም የሚወድዱ የስልጣን፣ የኃይል፣ የሃብት፣ ዝናና ክብር ፍቅር የሌላቸው ናቸው።
የሰላም መጥፋት የልዩነት መግነን ነው ። የግጭት፣ የጦርነት ፣ የሁከት ምንጭ ልዩነት ነው ። የጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ፌዴራኪዝም የልዩነት ፖለቲካ ፣ የልዩነት ፊዴሬሽን ነው ። ስለሆነም የጎሳ ስርዓት የሚንቀሳቀስበት ትንፋሽ ፍቅርና ሰላም ሳይሆን ልዩነትና ግጭት ነው። ይህ ሳይንስ ነው።
የሰላም መሰረቱ አንድነት ነው ። ሰላም ማለት አንድነት ነው ። ሰላም ማለት ፍቅር ነው ።
በአንድ ቃል ከዛሬ እስከ ዘመን ፍጻሜ የብሄር ጥያቄ፣ የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ መገንጠልና መገነጣጠል እስካለ ድረስ ፤ በአንድ ቃል የኢትዮጵያ አንድነት እስከ ሌለ ድረስ በተከታታይ ጎሳና ጎሳና ፣ ጎሳና የጎሳ መንግስት ሲዋጉ ይኖራሉ ። ሰላም በኢትዮጵያ እስከ መጨረሻው ዘው አይልም ።
እናም እናንተ እንደ አሸን የፈላችሁ የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች ሆይ ግዜና ጉልበት ፣ ሃብትና ስሜታችሁን በተከታታይ አሰልቺ ውይይት፣ ምክክር፣ ኮሚሽን፣ ድርድር ፣ ቅብጥርስ ላይ አታባክኑ እላለሁ ።
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ

Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
እናሳ ታዲያ ምን ይደረግ የምትሉኝ ትኖራላችሁ ።
ከሁሉ አሰቀድሞ እውነት ለመናገር የሚያስችል ድፍረት ይኑራችሁ ።
በጎሳ የተደራጁ ፓርቲዎች፣ ድርጅቶች ፣ መንግስቶች እንዲፈርሱ የመጠየቅ ድፍረት ይኑራችሁ ።
የዘላለማዊው ጦርነት ዋና ምንጭ የኢትዮጵያ መሬት በጎሳ ሌቦች መከለሉ ስለሆነ የዛሬ 50 አመት መሬት ላራሹ እንደ ተባለው የጎሳ ክልሎች ፈርሰው መሬት ለዜጋ የሚል መፈክር የመዘመር ድፍረትን ውለዱ !
አንድነት ጠላት ነው፣ አሃዳዊነት ሾቪኒዝም ነው በሚሉት ላይ እንቁላል ሳይሆን እበት ለጥፉባቸው! አሃዳዊነት ፍቅር ነው! ሰላም ነው! ታላቅነት ነው!
በጎሳ የተደራጀን መንግስት፣ ጦር ፣ ስለላ፣ ጽጥታ በያለበት ለመደምሰስ ታጠቁ ፣ ጀግኑ !
የጎሳ ሌቦችን በመለማመጥና በፖለቲካ ኮሬክትነስ በመሽኮርመም በኢኢትዮጵያ ሰላም አይመጣም !
ኢትዮጵያ እንደ አገር በሰላም ለመኖር የምትችለው ይህ ትውልድ፣ የሆነ ትውልድ ጸረ ጎሳ አብዮት ከወጋ ብቻ ነው ።

Last edited by Horus on 29 Nov 2023, 15:28, edited 1 time in total.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
ከእኩልነት ዉጪ የምመጣ ሰላም ና አንድነት ልኖር አይችልም!
ከዛ ዉጪ የለዉ ምኞት ብቻ ነዉ! ከዛ ዉጪ የለዉ ዛሬ ከደረስንበት የዚጎች ንቃተ ሕልና ጋርም አይሄድም!
ወደ ኋላ በጭራሽ አንመለስም!
ከዛ ዉጪ የለዉ ምኞት ብቻ ነዉ! ከዛ ዉጪ የለዉ ዛሬ ከደረስንበት የዚጎች ንቃተ ሕልና ጋርም አይሄድም!
ወደ ኋላ በጭራሽ አንመለስም!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
የአንድነትን ካባ ለብሶ (ጭምብል አጥልቆ) ዜጎችን የመጨፍለቅ ምኞት የትናንት ነበር፣ ተመልሶ ላይመጣ ጊዜዉ አልፎበታል።
ዜጋ ተነስ! ንቃ! እክልነትን የመጠየቅ ና የማስጠበቅ ግዴታ የሁሉም ነዉና!
ዜጋ ተነስ! ንቃ! እክልነትን የመጠየቅ ና የማስጠበቅ ግዴታ የሁሉም ነዉና!
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
PP, TPLF, OLF etc are in principle anti-equality.ከእኩልነት ዉጪ የምመጣ ሰላም ና አንድነት ልኖር አይችልም!
Ethnicity is a label just like a name. language, a skin colour a group identification etc. group right can’t be a measuring means for equality. Oromo is a collection of humans or a group label. It can’t walk, speak or write.
So the equality of ethnics or groups (group right) is fraudulent system to oppress others.
Individual Human rights based on a the right of a person regardless of ethnicity, colour, language (in general regardless of group identification) is the universally accepted principle of equality confirmation.
As Horus eloquently explained it, no matter what, with ethnic based policy you are no going anywhere. It means a vicious cycle of conflict. You have a wrong understanding of equality.
You can’t teach stupid.
-
Union
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
ቦቲ
አጋሜዎችም የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት፣ የብሄሮች ቀን እያሉ ነው 27 አመት የኢትዮጵያን ህዝብ የጨፈጨፉት የዘረፉት፣ ከዛም የኢትዮጵያ ህዝብ ያንቺን የእኩልነት ፉገራ ይዘሽ እዛው መቀሌ ገደል ግቢ ብለው አባረሯት።
እናንተ ኦሮሙማዎችም የኢትዮጵያን ህዝብ እየዞራቹ ጨፈጨፋቹ። የደቡብ ህዝብ ስንቱን ጨፈጨፋቹ፣ ጉራጌን ጨፈጨፋቹ፣ አማራን ጨፈጨፋቹ፣ የአዲስ አበባን ህዝብ ጨፈጨፋቹ፣ የሰው ስጋ እንደ በሬ ዘልዝላቹ በላቹ። በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ የሰው ስጋ ሲበላ አሳያችሁን። የብልፅግና ኦሮሙማ እኩልነት ይህ ነው።
የናንተን እና የአጋሜን ማንነት የኢትዮጵያ ህዝብ ቁልጭ አድርጎ አይቷል።
አሁን ቀንሽን ዝም ብለሽ ጠብቂ

DefendTheTruth wrote: ↑29 Nov 2023, 07:36የአንድነትን ካባ ለብሶ (ጭምብል አጥልቆ) ዜጎችን የመጨፍለቅ ምኞት የትናንት ነበር፣ ተመልሶ ላይመጣ ጊዜዉ አልፎበታል።
ዜጋ ተነስ! ንቃ! እክልነትን የመጠየቅ ና የማስጠበቅ ግዴታ የሁሉም ነዉና!
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
አሃዳዊነት ላይመለስ ተሸኝቷል
Tigray has single-handedly defeated the the Isaias, Abiy & Amhara Elite / fake 'Ethiopianist' alliance and forced PM Abiy & his PP to commit to keep Constitutional Federalism. አሃዳዊያን should now work to ensure the sovereignty of the individual in the current arrangement.
The Neguse Negest system is an organic federalist system devised by Ancient Tigrayans in Axum. The core foundations of the system are respect for autonomy, self-rule and differences. Hence, the Abyssinia / Ethiopian Empire has always been a federalist arrangement.
The Neguse Negest system is a federalist system where the Neguses have autonomy on their territories and pay taxes to the Neguse Negest (federal government). The Neguse Negest looks after common defense and international relations. Actually, it looks like it was HSI who ended the federalist system when he fired the Neguses but still kept the Neguse Negest title. He introduced a centralized state system into a country that has always been a federalist structure. Mengistu continued the madness of unitary state which resulted in Eritrea's independence.
The Isaias, Abiy & Amhara Elite / fake 'Ethiopianist' alliance have plunged the country into another bloody war after 30 years in order to re-install a centralized / unitary state system and end the existing Constitutional Federalism. Tigray has single-handedly defeated the Alliance and forced PM Abiy & his PP to commit to keep Constitutional Federalism.
"አንድነት ኃይሉን ፍለጋ" | ኢትዮጵያዊው ብሔርተኛ በጎሳ ፖለቲካ አራማጆች h3ኛ ጊዜ እንደተሸነፈ መቀበል አለብን። ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ (አደባባይ ሚድያ)
"አንድነት ኃይሉን ፍለጋ" .....
++++
ኢትዮጵያዊው ብሔርተኛ በጎሳ ፖለቲካ አራማጆች h3ኛ ጊዜ እንደተሸነፈ መቀበል አለብን።
1ኛ. በግንቦት 20/1983 ዓ.ም= በማታለልና በጉልበት፤
2ኛ. በ1997 ዓ.ም ምርጫ= በጉልበት፤
3ኛ. በ2015 ዓ.ም ወያኔ የቀሰቀሰው ጦርነት ባለቀ ማግሥት= አሁንስ በምን? በጉልበት? በብልጠት? በማታለል?
** ሲጠቃለል፦
1. ጠ/ሚ ዐቢይ እና ብልጽግና የጎሳ ፖለቲካን ይከላከላሉ ብለን ያለምነው ሕልም መክኗል።
2. ሕወሓት ታጥባ፣ ታጥና፣ ተከሽና መጥታለች። የግብር ልጆቿም የበላይነት አግኝተዋል።
3. ከኢዜማና ከቀሩት ፓርቲዎች ጠብ የሚል ነገር የለም።
4. የኦሮሞ አክራሪዎች የጀመሩት እነርሱን የምትመስል ኢትዮዽያ መፍጠር ካልሆነም የራሳቸውን መንግሥት ይዞ መውጣት ነው::
5. የሕዝቡ ሰቆቃስ እንዴት ሊያበቃ ይችላል?
(ከMarch 25/2023 የግል ማስታወሻዬ)
https://www.facebook.com/ZeMariam.Ephre ... ML2vx1mNbl
"ልንወስደው ያለብን ትምህርት የዘውግ ፖለቲካ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ጋር የተሳሰረ መሆኑ ነው። ይሄንን መቀበል ያለብን ይመስለኛል።" ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ (መራራውን ሐቅ የተቀበለ አሃዳዊ)
https://www.youtube.com/watch?v=F1cGX8vxQSY&t=5787s

Sarc,
If you don’t want “Ethiopiawinet” then you are free to leave. You can’t have it both ways.
TPLF is a spent force. The Tigrian generation of tomorrow is slaughtered for the wrong cause and that is your problem.
Fano with the help of the Ethiopian people will win the struggle for freedom.
An all inclusive transitional government will be established. A universally accepted charter of human rights will be the solid base of a new Ethiopian constitution.
Well, Tigrains have a choice to be an independent country with an ethnic based constitution. For Tigray it is Time to work to earn a living.
Period.

ሆረስ፤
አንድነት ብቸኛው እና የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መፍትሄ ነው። አንድነት ሁለንተናዊ (ዩኒቨርሳል) ፍቱን ዕልባት ነው። በየትኛውም አሀጉረ-አገራት ማህበራዊ ህግጋት ነው። ጥራዝ ነጠቅ አፈንግጮች የአንድነት ትርጉም በማዛባት የጋለ የግል የንዋይ ጥማት ለማሳካት ሲሉ ትርጉሙን ፍጹም ስህተት ያደርጉታል።
በአንድነት ውስጥ እኩልነት፤ ፍትሃዊነት፤ ሰላም ፍቅር ሳይለዩ ይገኛሉ። እኩልነት፤ፍትህ፤ሰላም፤የተረጋጋ ማህበራዊ መስተጋብር፤ወዘተ የአንድነት ህዋስ ናቸው። These are the building block of unity. ኢትዮጵያ አንደ አገር ጥራዝ ነጠቅ ወያኔ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ታግዞ አድስ አበባን ሳይዝ በፊት አገራችን የተሻለ የአንድ አገር መሰረታዊ ውስር ባህርያት ታሳይ ነበር - ምናልባትም በዛቅሪት ባህርይ ነው ይህን ያህል የቆየችው።
ለምሳሌ አፍቃሪ ወያኔ ከዳሬ sarcasm አሀዳዊነት ለይመለስ ጠፍቷል። ይህ ካድሬ እጅግ የሚያስቀኝ ሰው ነው - ምናልባት ዕድሜው ከአዛውነቶች ማህብር የሚደመር ይመስለኛል። ግን እኝኝ ብሎ ስለመለያየት ይሰብካል። በእውነት ግን አሀዳዊነት ሳይሆን ላይመለስ የጠፋው እስከ ወዳኛ ላይመለሱ የጠፉት 1.5 ሚልዮን የትግራይ ልጆች ናቸው። እነኝህ ህይወታቸውን የተነጠቁ ይሁን አካላቸውን ያጎደሉ ዜጎች በአንድነት ጃንጥላ ስር ቢጠለሉ አሁን በህይወያን መካከል ይኖሩ ነበር።
እንድሁ DDT - የኦሮሙማ የኢነትርኔትየፊልድ/መስክ/ ካድሬ - የአንድነት ትርጉም በማጠማዘዝ የሁከት፤ የስደት፤ የግድያ፤ የድህነት/የለማኝነት፤ የመንግስትነት ክስረት/አለማቀፋዊ ዋጋቢስነት/ ወዘተ ምቹ የሆነውን የዘረኝነት፤የመለያየት፤የማፈርስ ምህዳር እንድቀጥል አቀበት ቁልቁለት ይወጣል ይወርዳል። የሚወርደው የሚወጣው አስቀያሚ የዘረኝነት ተራራ ለ50 አመታት ያፈራው ቢኖር የሚልዮኖች ሞት፤ስደት እንግልት ብቻ ነው። ጎማው የተነፈሰው የጎሰኝነት ጋሪ ከእንግድህ በዜግነት ፈጣን ባቡር እንደሚተካ እየመረረውም ቢሆን ሀቁን እያዩት ነው። የነጻነት ጮራ በድፍን ኢትዮጵያ የሚያበራበት ጊዜ ላይ ነን። ፋኖ እያፋፋመው ያለው ትግል እጅግ ሃይል ያለው የማይጠፋ ሰደድ እሳት ነው - የዘረኝነት አረም እያወደመ ዘረኝነት አሜካላ ዘር ፍሬ እያቃጠለው ነው። የፋኖ የጦር መኮንኖች እና የህዝብ ግንኙት ሲናገሩ አዳምጠህ ከሆነ አንደበት ርቱዕነታቸው፤ ሰብዐዊ ብስለታቸው፤ የፓለቲካ ግንዛቤ አድማሳቸው ልቀት እና ምጥቀት፤ የጥንቱን እወነተኛውን ለዛ እና ጣዕም ያለው ሞራላዊ ስነ-ምግባራዊ የአንድ ጥሩ ሙሉ ሰው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሳይፋለስ ይታይባቸዋል። የኢትዮጵያዊነት እርሾ በዚህ ዘመን በፋኖዎች ውስጥ መኖሩ የአንድነት የዘር ፍሬ በግልጽ አለ።
እኔ በዚህ ዘመን ይህን ኢትዮጵያ ጠብቃ ይዛ መገኘቷ ዕድለኛነች ባይ ነኝ።
Without any hesitation, Fano will deliver victory. It is the only cure to heal Ethiopia from TPLF/OLF infections. Yes, Unity is the ultimate universal solution to realize a functional country. 30 years of dysfunction is almost k!ssing the dust, hiccups of dying TPLF/OLF is completely expected. But it will be only short living.

Fano said:"እኛ የምንፈልገው ስርዓት በኛ term በኛ condition እንመሰርታለን!" That statement is as clear as daylight. That is what they would establish if they ever reach Addis.
ፋኖ ሊመሰርተው የሚፈልገው ስርዓት - 80 ብሔርና ብሔረሰቦች You Don't Matter እየተባላቹ ነው በየአማራ ሕዝባዊ ግንባር
Please wait, video is loading...
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
Sarc,
Get over it.
You can have your ethnic constitution for an independent Tigray.
The rest of Ethiopia knows you in and out. It is over.
Get over it.
You can have your ethnic constitution for an independent Tigray.
The rest of Ethiopia knows you in and out. It is over.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
Even that statement is an understatement in comparison to what they privately disclose. They have made it crystal clear in public that "they want to dominate the rest", under the premises that they have the lion's share in creating and sustaining the current day Ethiopia. They don't want any sort of equal share.
They went further and claimed in public to have taught the Oromo people how to wear trousers.
ማንም ተመልሶ ለጎጃም አንቀልባ ለባሽ ተገዢ የምሆን የለም፤ እርማቸዉን ያዉጡ!
There is no peace without freedom, there is no freedom without equality!
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
ዲዲቲና ሳርካስም፣
በቂ መልስ ከአበረ፣ ዩኒየና ራይት እየተሰጣችሁ ስለሆነ ሃተታ አልደጋግምም ።
ኢትዮያን በዘር መከፋፈል የእኩልነትና ሰላም ምንጭ ከሆነ እና ሁሉም ላይመለስ ከተለወጠ ለምንድን ነው በመላ ኢትዮጵያ በአመጽ፣ ጦርነት፣ ዘረፋ፣ ሌብነትና ሁከት የምትናወጠው? እኔ የእናንተን ሃሳብ ለማስለወጥ አይደለም ሃሳቤ፤ እኛ ኢትዮጵያዊያን በብቸኛው መፍትሄ ላይ አንድ ለመምጣት እንጂ ።
አው እኩልነት የፍትህ መሰረት ነው ፣ ፍትህ ደሞ የሰላም ምንጭ ነው ። በዚህ ሳይንስ ካመንክ (ዲዲቲ) ለምንድን ነው አማራ በመላ ኦሮሚያ የሚታረደው? አንተ ዉሸታም ስለቃጭ የባህር ዘንዶ!
የወያኔ መርዘኛ ልብ ወለድ የጎሳ ሲስተም የእኩልነት ምንጭ ከሆነ ለምንድን ነው ብሄር፣ ብሄረሰን ሕዝብ አንዱ የላቀ አንዱ አናሳ ተብሎ ኦሮሞ እና ኮንሶ እኩል መብት የሌላቸው? አንተ ዉሸታም ስለቃጭ የዉሃ ዘንዶ!
በሰዎች አለም ውስጥ እኩል ሆነው የተፈጠሩት ግለሰብ ሰዎች ብቻ ናቸው ፤ እያንዳንዱ ሰው አንድ ነፍስ፣ 2 እግር፣ 2 እጅ፣ 2 አይን ፣ 2 ጆሮ ወዘተ ተሰጥቶት የተፈጠረና በመለኮታዊም ሆነ በሰዎች ሕግ እኩል መብትና ነጻነት የተደነገገለት ሰባዊ ግለሰብ ብቻ ነው ።
ስለሆነም እግዚአብሄር የፈጠረው መሬትም ለነዚህ ነጻ እና እኩል ግለሰቦች መመላለሻ እንጂ የማንም ወራሪ መንጋ በቁጥር እንደ አሸን ስለፈላ ያልፈጠረውን ያልሰራውን መሬት ክልሌ ብሎ ሌሎችን አትኖሩበትም የሚል የአረመኔና አራዊት ስርዓትን እኩልነት የምትለውና አብቅቷል አይቀለበስም የምትለው! አንተ ሰልቃጭ የባህር ዘንዶ!
የታሪክ ሕግ ነው፣ አመጻውና እልቁቱ ሲተጸናብህ መቀልበስ አይደለም፣ ፍርስርሱ ነው የሚወጣው ! በግፍና ለግፍ የቆሙ ስርዓትች ሁሉ ሺ አመት እንገዛለን ብለው ነበር ብዙ ብዙ አገሮች ውስጥ!!! ወያኔ እንኳ ባቅሟ 100 አመት እገዛለሁ ብላ ነበር ። ያ ባለጌ ወያኔ ወልዶ ያሳደገው ጸረ ኢትዮጵያ አቢይም በተራው አማራ ለ100 አመታት ወደ ስልጣን አይመለስ ብሎ የለ!
ይህ ነው ያንተ የእኩልነትና ፍትህ ግንዛቤ ???? እኔ እዚህ ሀረግ ላይ ብዙ ልሰድብህ አልሻም ፤ ግን ይህን መሰል ሎጂግ ስትዘረጥጥ ነው የከብት እረኛ የምልህ ።
የዘር ፖለቲካ የሚባለው የመሃይም ፔቲ ቡርዡዋ ቅዠት በቂ ጦርነንትና ርሃብ ሰጥቶናል፤ መወገጃው ዘመን ውስጥ ገብተናል ።

እነ ማን ናችዉ እናንተ?
በድምፅ ብልጫ የማታምኑ ልፍጥጦች ና ደነዞች?
በማን ላይ ተረማምዳችዉ?
ከእኩልነት ሌላ ምንም ነገር ልመጣ አይችልም፣ ብመጣም አይዘልቅም!
አንተ ደደብ፣ ኦሮሞን ጨፍልቀን ኢትዮጵያ እንድመስል እናደርጋለን ብልህ ስትፎክር አልነበረም?
ይሁን እሺ፣ ግን ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች ስትባል መልስ አላጣህም?
ወረኛ!
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
አንተ የባህር ሃይድራ፣
እኛ ማለት ኢትዮጵያዊያን ነን!
እኩልነት ያለው በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ ብቻ ነው!
ፍትህም ያለው በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ ብቻ ነው!
ሰላምም ያለው በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ ብቻ ነው !
ይህን ሳይንስ ወይ እራስህ ትደርስበታለህ፣ አለያም ግዜ ያስተምርሃል
እኛ ማለት ኢትዮጵያዊያን ነን!
እኩልነት ያለው በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ ብቻ ነው!
ፍትህም ያለው በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ ብቻ ነው!
ሰላምም ያለው በኢትዮጵያ አንድነት ውስጥ ብቻ ነው !
ይህን ሳይንስ ወይ እራስህ ትደርስበታለህ፣ አለያም ግዜ ያስተምርሃል
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
ወለፈንዲዉ፣
የዞረብህ ፍጡር ነህ!
በመጀመሪያ ደረጀ አንተ የዕጮኛህን መብት በማወቅ (recognize) ና በመቀበል ለአንድነት መመልከቻ ታስገባለህ፣ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አንድነት ነዉ ብለህ።
በሷም በኩል እንደዘዉ፣ አይ መጀመሪያ ተቀላቅለን ከዚያ ቧሓለ እኩልነታችንን እናዉጃለን አትለም። ተንኮል ተጅበህ የማትሄድ ፍጡር ከልሆንክ በስተቀር።
You lack basic understanding of a simple logic. For something to happen, there must be the precondition to get fulfilled. That is why it is a precondition.
You can't create something and then introduce its precondition (that can only happen in the world of ወለፈንዲ).
Creating united Ethiopia presets the acceptance and recognition of all the stakeholders the inviolability of the freedom of the people in it. And there is no freedom without full recognition of the equality of all.
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
ዲድቲ፣
"Creating united Ethiopia presets the acceptance and recognition of all the stakeholders"
አንተ ሰልቃጭ የባህር ዘንዶ የኢትዮጵያ ምድር ከመርገጥህ ቀድማ ኢትዮጵያ ለ 2 ሺ 500 አመት ኖራለች! ዛሬ ባንተ ቅድመ ጥያቄ አይደለም አንድ የምትሆነው ! ሂድና በየጫት ቤቱ ስለ ብሄር ጥያቄ ከሚሽኮረመሙት ጋር ዘላብድ ፤ አንተ ወራሪ !
"Creating united Ethiopia presets the acceptance and recognition of all the stakeholders"
አንተ ሰልቃጭ የባህር ዘንዶ የኢትዮጵያ ምድር ከመርገጥህ ቀድማ ኢትዮጵያ ለ 2 ሺ 500 አመት ኖራለች! ዛሬ ባንተ ቅድመ ጥያቄ አይደለም አንድ የምትሆነው ! ሂድና በየጫት ቤቱ ስለ ብሄር ጥያቄ ከሚሽኮረመሙት ጋር ዘላብድ ፤ አንተ ወራሪ !
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
አንዱ የአንተ ተላለኪ መልስ ስያጥ ሄዶ የምችለዉን ለማድረግ ስል ፖል (poll) ከፈተ ና "ዲዲት" ስንት ያገኛል ከአቢዪ አህመድ ብሎ መጠየቅን ስራዉ አደረገ፣
አንተም መልስ ስታጣ፣ የምትችለዉ ላይ ተመልሰህ የሺዎች አመታትን መቁጠር ጀመርክ፣ ፉርሽ የሆንክ ፍጡር። We live in the current time, not in the past. We draw our lessons from the past. Those who are incapable of drawing a lesson are stacked in the past.
አሁን ለፍልፍ፣ እኔ በአንድ ብትር (logic) ሁለት ተልካሻዎችን መጣል ችያለሁ ምን ቸገረኝ?
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
የዚህ ሃረግ መደምደሚያ እንደ ሚከተለው ነው ።
አቢይ አህመድ አሊ እንደ መሪ ለምን ወደቀ? እንደ መሪም እንደ ሰውም ለምን ተጠላ? ከአቢይ አህመድ የተሳሰሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ለምን ወደቁ? ለምን ተጠሉ?
ከዚህ ቀደም የሁሉ ነገር መፍትሄ ፍትህ ነው ብለናል። ሰላም የሚመጣው በፍትህ ነው ብለናል። ፍትህ የሚመጣው በእኩልነት ነው ብለናል። ሰላም ፣ እኩልነት፣ ፍትህ ፍቅር በሌለበት አይኖርም ብለን ነበር ።
ታዲያ ፍቅር ምን ማለት ነው?
ፍቅር እምነት ነው ። እምነት እውነት ነው ። አንድን ነገር ማፍቀር፣ አንድን ሰው ማፍቀር ያንን ነገር፣ ያንን ሰው ማመን ማለት ነው። ማመን ማፍቀር ነው፤ ማፍቀር ማመን ነው ።
እምነት ምን ማለት ነው?
እምነት እውነት ማለት ነው ። እውነት የምንለው ነገር ሁሉ የምናምነው ነገር ነው ። እውነተኛ የምንለው ሰው ሁሉ የምናምነው ሰው ነው። ስለዚህ የሚፋቀሩ ሰዎች መለያ ምንድን ነው? ይተማመናሉ ። አንድን ሰው ካመንኩት ፍቅሬ ነው።
ልድገመው፤ እምነት ወይም ፌዥ ምንድን ነው? እምነት ፍቅር ነው ፣ ማመን ማፍቀር ነው ፣ ማፍቀር ማመን ነው።
አንድ ነገር ካፈቀርነው እውነት ነው ምክኛቱም እውነት እምነት ነው። እምነት ፍቅረት ነው።
ስለዚህ አቢይ አህመድ የወደቀው እውነተኛ ሳይሆን ዉሸተኛ ስለሆነ ነው ።
ዉሸተኛ ሰው የሚፈቀር የሚወደድ ሳይሆን የሚጠላ ሰው ነው ። ዉሸተኛ ሰው የማይታመን ሰው ነው ። የሚጠላ ሰው አይታመንም፣ ማመን መውደድ ስለሆነ!
የማይወደድ ሰው ሰላማዊ አይደለም ፣ ዉሸታም ሰው ቃሉ ፣ ስራው አይታመንም ። ስለሆነም ከተጠላና ዉሸታም ጋር ድርድር፣ ስምምነት፣ አንድነት መፍጠር አይቻልም።
ይህ ሳይንስ የግለሰብ የዘር ፖለቲከኞች ብቻ ሳይሆን ዘረኛ ጎሳዎችን ሁሉ ያጠቃልላል ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ፖለቲካ ስርዓት ቁጥር አንድ ችግር አለመታመን፣ አለመተማመን ብሎም የዉሸተኛነት ችግር ነው።
የጎሳ ፖለቲካ የእኩልነት ሳይሆን የአድልዎ ፖለቲካ ነው ፤
የፍትህ ሳይሆን የግፍ ፖለቲካ ነው፤
የፍቅር ሳይሆን የጥላቻ ፖለቲካ ነው፤
የአንድነት ሳይሆን የልዩነት ፖለቲካ ነው፤
የእውነት ሳይሆን የዉሸት ፖለቲካ ነው፤
የእምነት ሳይሆን የጥርጣሬን ክህደት ፖለቲካ ነው፤
የጎሳ ፖለቲካ የጦርነት፣ የድህነት ፣ የረሃብና መከራ ፖለቲካ ነው ።
አቢይ የተባለ የተጠላ ዉሸታምና አጃቢ አሽከሩ ኦሮሞች ይህን ይመስላሉ ።
የኢትዮጵያዊያን ችግሮች ሁሉ መፍትሄ የኢትዮጵያ አንድነት ነው! አንድነት እውነት ነው! አንድነት ፍቅር ነው! ፍቅር መድሃኒት ነው!

ይህንን ፉርሽ ሰዉዬ ፉርሽ አርገን እናስቀረዉ፣ ለማሳረጊያ ያህል።
"ማመን ጥሩ ነዉ፣ መቆጣጠር ግን ይሻላል"፣ የምል ብልህ አባባል አለ። አባባሉ ከራሻያ ምሳሌያዊ አነጋገር የተወሰደ ነው ተብሎ ይታወቃል። In English it is translated as "trust, but verify". I think there are equivalents in many of the contemporary Ethiopian languages as well.
доверяй, но проверяй, (doveryay, no proveryay).
This idiot tried to take a shelter behind the እምነት dogma, after his premises of United Ethiopia at all costs, which he tried to take a cover under, has crumbled on him. I then tried to show him the fallacy of this dogma, by pointing out, you can't build a unified house without ensuring the respect of the rights of all the inhabitants of that house first and foremost. And then he turned to the dogma of እምነት, a silly claim.
This idiot made crystal clear that he doesn't respect the will of the rest, unless his own dogma is imposed on them, unconditionally.
For me you are a politically dead creature, still trying to insist to be able to walk.
ከወደቁ ቦኋላ መንፈረገጥ፣ ለመላላጥ, the choice is yours.