Page 1 of 1

በትግራይ ያሉ ምዕመናንና ካህናት ቤተክርስትያን ድምጽ አልሆንችብንም ብለው ቢቀየሙ፤ አሁን ሆኘ ሳየው አይፈረድባቸውም። - መጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለቃል አካሉ (ሲያትል)

Posted: 28 Nov 2023, 19:35
by sarcasm
በትግራይ ያሉ ምዕመናንና ካህናት ቤተክርስትያን ድምጽ አልሆንችብንም ብለው ቢቀየሙ፤ አሁን ሆኘ ሳየው አይፈረድባቸውም። - መጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለቃል አካሉ (ክብረ ቅዱሳን መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲያትል ዋሺንግተን)