እንዴዬ ጄ/ል መሃመድ ተሰማ ምን እያለ ነው???!!! ቀጥታ ዉጊያ አልሰራም???
ታዲያ ምን ሊሰራ ነው?
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: እንዴዬ ጄ/ል መሃመድ ተሰማ ምን እያለ ነው???!!! ቀጥታ ዉጊያ አልሰራም???
Slowly reality is sinking in the thick skulls of the OPDO militia
The inevitable is coming faster than they expected.
Re: እንዴዬ ጄ/ል መሃመድ ተሰማ ምን እያለ ነው???!!! ቀጥታ ዉጊያ አልሰራም???
ይህ እንግዲህ በመደበኛ ያገር ሰራዊት ታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ ነው ። ማለትም አንድ ቋሚ ጦርና የሽምቅ ተዋጊ በሚጋጠሙበት አውድ ፊት ለፊት እና መደበኛ ዉጊያ አልፈልግም የሚል የሽምቅ ተዋጊው እንጂ እስካፍንጫው የታጠቀው ያገር ሰራዊት አይደለም ። አንድ የአገር የመንግስት ሰራዊት አንድን የጎሬላ ቡድን ፊት ለፊት መዋጋት አልችልም ሲል መጀምሪያ ግዜ መስማታችን ነው ።
አሁን እንግዲህ አቢይ ሰራዊቱን በትናንሽ ቡድን ከፋፍሎ ወደ ሽምቅ ተዋጊነት ሊመነዝራቸው ነው ማለት ነው !!! ይህ ደሞ በየሸምብቆውና ማሳው ውስጥ ለተሸሸገው ፋኖ ኅብስተ ሰማይ ማለት ነው! ፋኖ እንግዲህ አቢይን ፍለጋ በየመንገዱና ጦር ሰፈር አይንከራተትም! ቤቱ ድረስ ይመጡለታል !!!
በኔ ግምት ያቢይ ጦር እራሱን ወደ ሽምቅ ተዋኘት ከለወጠ ፋኖ ከተማዎችን በዘላቂነት መያዝ ይጀምራል !!
አሁን እንግዲህ አቢይ ሰራዊቱን በትናንሽ ቡድን ከፋፍሎ ወደ ሽምቅ ተዋጊነት ሊመነዝራቸው ነው ማለት ነው !!! ይህ ደሞ በየሸምብቆውና ማሳው ውስጥ ለተሸሸገው ፋኖ ኅብስተ ሰማይ ማለት ነው! ፋኖ እንግዲህ አቢይን ፍለጋ በየመንገዱና ጦር ሰፈር አይንከራተትም! ቤቱ ድረስ ይመጡለታል !!!
በኔ ግምት ያቢይ ጦር እራሱን ወደ ሽምቅ ተዋኘት ከለወጠ ፋኖ ከተማዎችን በዘላቂነት መያዝ ይጀምራል !!
Re: እንዴዬ ጄ/ል መሃመድ ተሰማ ምን እያለ ነው???!!! ቀጥታ ዉጊያ አልሰራም???
https://www.tiktok.com/@myethiopia_/vid ... 1161684229Horus wrote: ↑28 Nov 2023, 15:57ይህ እንግዲህ በመደበኛ ያገር ሰራዊት ታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ ነው ። ማለትም አንድ ቋሚ ጦርና የሽምቅ ተዋጊ በሚጋጠሙበት አውድ ፊት ለፊት እና መደበኛ ዉጊያ አልፈልግም የሚል የሽምቅ ተዋጊው እንጂ እስካፍንጫው የታጠቀው ያገር ሰራዊት አይደለም ። አንድ የአገር የመንግስት ሰራዊት አንድን የጎሬላ ቡድን ፊት ለፊት መዋጋት አልችልም ሲል መጀምሪያ ግዜ መስማታችን ነው ።
አሁን እንግዲህ አቢይ ሰራዊቱን በትናንሽ ቡድን ከፋፍሎ ወደ ሽምቅ ተዋጊነት ሊመነዝራቸው ነው ማለት ነው !!! ይህ ደሞ በየሸምብቆውና ማሳው ውስጥ ለተሸሸገው ፋኖ ኅብስተ ሰማይ ማለት ነው! ፋኖ እንግዲህ አቢይን ፍለጋ በየመንገዱና ጦር ሰፈር አይንከራተትም! ቤቱ ድረስ ይመጡለታል !!!
በኔ ግምት ያቢይ ጦር እራሱን ወደ ሽምቅ ተዋኘት ከለወጠ ፋኖ ከተማዎችን በዘላቂነት መያዝ ይጀምራል !!
ፋኖ ፈስ በፈስ አደረጋቸው