Page 1 of 1

ጃል ድሪባ ኩምሳን እንደወጣች ቀረች ያደረገው የ ኦህዴድ አገዛዝ የሞኝ ዘፈኑን በፋኖ ላይ ለመድገም ሲውተረተር ፡) እየመጡ ነው ተብለው እየተጠበቁ ያሉት ጀግኖች የሚሰሩትን ያቀውቃሉ

Posted: 28 Nov 2023, 11:45
by Za-Ilmaknun
የፋኖው ገድል በ አስደማሚ ፍጥነትና ብቃት እየገሰገሰ ባለበት፡ ቅጥአምባሩ የጠፋበት የ ኦህዴድ ሰራዊት ለ 6 ጊዜ የሞከረው ፋኖን የማጥፋት ዘመቻ ተስፋ እንደጉም በኖ በቀረበት፡ በ ድርድር አሳቦ የ ለመዳትን ሸፍጥ ለመተግበር እየተቅበዘበዘ እንደሆን ይደማል፡፡

የ ፋኖ ጥያቄ በታንዛኒያ ሆተረሎች ሳይሆን በጎጃም ጫካዎች በወሎ፡ ጉድባዎች በ ጎንደር ተራሮች አና በሸዋ ሸንተረሮች ላይ መልስ እያገኘ ነው፡፡ ይህ አገዛዝ ካልተወገደ፡ ኢትዮዽያም ቀጠናውም ሰላም አያገኝም፡፡