Re: የስባተኛው ንጉስ የፓርላማ ጣቃ ቀደዳ ዋ!
የቀን ጅቦች ብሎ ለህዝብ ታምቤላ እንዳላወጣ
https://youtube.com/shorts/nmLBR6AqVeY? ... ZU2GxF0ffi
ይህንን የሚቀባጥረው ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ እያለ ሲያሽቃልጥ የነበረ ነው አሁን ኢትዮጵያ የሚል የለም ብሎ የሚደሰኩረው የዘረኝነት ቀለሙ ፋ ብሎ ስለወጣ
አብይ በኦሮሚያ ስለሚደረገው የአማራን ህዝብ ጭፍጨፋ በፓርላማ ቀርቦ ሀዘኑን ሲገልጽ
የዚህ ሰቆቃ ፋልፋይ ዘረኛ መሪ ምእራፍ በቅርቡ ይዘጋል
https://youtube.com/shorts/qfmClqBMRHo? ... -ckDJ3LAwC
Re: የስባተኛው ንጉስ የፓርላማ ጣቃ ቀደዳ ዋ!
are you serious ?TGAA wrote: ↑28 Nov 2023, 10:36የቀን ጅቦች ብሎ ለህዝብ ታምቤላ እንዳላወጣ
https://youtube.com/shorts/nmLBR6AqVeY? ... ZU2GxF0ffi
ይህንን የሚቀባጥረው ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ እያለ ሲያሽቃልጥ የነበረ ነው አሁን ኢትዮጵያ የሚል የለም ብሎ የሚደሰኩረው የዘረኝነት ቀለሙ ፋ ብሎ ስለወጣ
አብይ በኦሮሚያ ስለሚደረገው የአማራን ህዝብ ጭፍጨፋ በፓርላማ ቀርቦ ሀዘኑን ሲገልጽ
የዚህ ሰቆቃ ፋልፋይ ዘረኛ መሪ ምእራፍ በቅርቡ ይዘጋል
https://youtube.com/shorts/qfmClqBMRHo? ... -ckDJ3LAwC
https://youtube.com/shorts/DtyU34ITWZQ? ... _HU8uv31F0