Page 1 of 1
የጀግና አቀባበር
Posted: 27 Nov 2023, 11:16
by Misraq
.
.
.
Re: የጀግና አቀባበር
Posted: 27 Nov 2023, 13:19
by DefendTheTruth
አንተ፣ ጀግና ይሞታል እንዴ፣ ይገድላል እንጂ?
ምነዉ ጉዱን ታወጣለህ?
ጀግና ከሞተ ምኑ ተረፈ ታዲያ?
በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ፣
አልመች አለሽ፣ የአዲስ አባባዉ መንገድ፥
አበሩስ ዬት ደረሰች በዛ አዝጋሚ ጉዞ፤
በመንገድ ፋዛ፣ ፋዞ፣ ወይ እሷ ደነዞ።
ጎጃምን ተሻግራ ለመግባት አረት ኪሎ፣
አትልፊ፣ እርሺዉ የማይሆነዉን፣ አንቺ ቅሎ::
Re: የጀግና አቀባበር
Posted: 27 Nov 2023, 13:32
by Revelations
ጀግናስ ይሙት ፈሪ ይኑር ቢሻው
አተላ መሸከም ይችላል ትከሻው!
መባሉን ያልሰማው እንቶኔ እዚህ ምን ያደርጋል?!
Re: የጀግና አቀባበር
Posted: 27 Nov 2023, 13:40
by DefendTheTruth
Revelations wrote: ↑27 Nov 2023, 13:32
ጀግናስ ይሙት ፈሪ ይኑር ቢሻው
አተላ መሸከም ይችላል ትከሻው!
መባሉን ያልሰማው እንቶኔ እዚህ ምን ያደርጋል?!
ለዚህ ነዉ ማለት ነዉ ባሕታዊ ትግል 70 አመታት ሙሉ ዬትም መድረስ ያቃተዉ ና አሁንም መንገድ ላይ የምንከራተተዉ?
ቢያን አተላዉን ብሸከም ኖሮ ትንሽ ፈቀቅ ያደርግ ነበር፣ ይመስለናል። አሁን ለሱም አልሆነም። ወይ ነዶ ወይ ገዶ!
Re: የጀግና አቀባበር
Posted: 27 Nov 2023, 15:08
by Revelations
አተላ ተሸካሚ::
Historical photo:- Abba Jobir (the grandson of Jimma Abba Jifar) with Benito Mussolini in Rome, 1937.
