Graphic Picture ! የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ የሠራው አሳፋሪ ድርጊት
Posted: 27 Nov 2023, 09:54
Dereje Habtewold
አይ ኢትዮጵያዬ!
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ ፤ለድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ኮከብ ተጫዋች 5 ሊትር ዘይትና 25 ኪሎ ሩዝ ሲሸልሙ ነው የሚታዩት።
ምንም ድህነታችን አስከፊ ደረጃ ላይ ቢደርስም፤ በከረጢት ያለ ሩዝ እንደ ኳስ እግሩ ስር አድርጎ ከሚታይ ምናለ ሌላው ቢቀር ዘይትና ሩዝ የተገዛበትን ገንዘብ ቢሸልሙት!
ወይ እነ ኢሳያስ ጅራ!
የፕሬዝዳንቱ አቋቋም ራሱ የፀባይ ዋንጫኮ ነው የሚመስለው።