Page 1 of 1

ፋኖ የውሃ ፖለቲካው ተቀላቅሏል!

Posted: 26 Nov 2023, 16:10
by sarcasm
ለፎቶ ነው ለብቻ ወደ ወንዝ የወረዱት? :mrgreen:

የትግል ጓዶቹ የት ጠፉ? "እናንተ አታስፈልጉም። ይሄ ለyoutube ነው።" ተብለው ነው?


እስኬ ለብቻው በወንዝ ፎቶ በመነሳት የውሃው ፖለቲካ መቀላቀሉ አበሰረ :lol:
Please wait, video is loading...


ይሄም ለብቻው?
Please wait, video is loading...




መሪ ከሰራዊቱ ጋር በአንድ መስመር ነው የሚገኘው እንጂ ለyoutube ብሎ ለብቻው ፎቶ አይነሳም







ደብሪጽ በቆላ ተንቤን - በአማራ ፖለቲካ መተማመን የለም እንጂ መሪ ከሰራዊቱ ጋር ነው የሚሰበሰበውና በኇላም የሚዝናና

Re: ፋኖ የውሃ ፖለቲካው ተቀላቅሏል!

Posted: 20 Dec 2023, 19:13
by sarcasm
ከውሃ ፖለቲካ ወደ ሽሮ ፖለቲካ
Please wait, video is loading...


ከሽሮ ፖለቲካ ወደ ሻይ ፖለቲካ
Please wait, video is loading...


ከሽሮ ሻይ ፖለቲካ ወደ ቆንጆ ሴት መስዬ ፖለቲካ