Page 1 of 1

በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ; እስኩ ስዳክር:

Posted: 26 Nov 2023, 15:53
by DefendTheTruth
በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ፣ እንዴት አለቀለህ የወንዙ አሸጋገር፤

እንዴት ተከሰተ እስክንድር ከወሮበሎቹ ሰፈር፣ በቦቲዉ ስዳክር?

ያንንም ያንንም ብጨብጥ፣ ሁሉም በእጁ የማይፀድቀዉ፤ አልሳካ ያለዉ
እስኩ አሁንም አለ በሕይዎቱ ተሽሞደምደዉ፣ ተጎሳቅሎ፣ ከሁሉም ተሰዉሮ

Re: በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ; እስኩ ስዳክር:

Posted: 26 Nov 2023, 16:14
by DefendTheTruth

Re: በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ; እስኩ ስዳክር:

Posted: 26 Nov 2023, 16:43
by DefendTheTruth
በነጠላ ጫማ በአንች አረማመድ፣
አበሩስ ዬት ደረሰች በዛ አዝጋሚ ጉዞ፤
ጎጃምን ተሻግራ ለመግባት አረት ኪሎ፣
በመንገድ ፋዛ፣ ፋዞ፣ ወይ እሷ ደነዞ።
እስከና አንቀልቧዋ ለትገበ ቤተመንግስት፣ ጓዟን ጠቅልላ፣ ጠቅልሎ

Re: በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ; እስኩ ስዳክር:

Posted: 27 Jan 2024, 17:04
by DefendTheTruth
DefendTheTruth wrote:
26 Nov 2023, 15:53
በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ፣ እንዴት አለቀለህ የወንዙ አሸጋገር፤

እንዴት ተከሰተ እስክንድር ከወሮበሎቹ ሰፈር፣ በቦቲዉ ስዳክር?

ያንንም ያንንም ብጨብጥ፣ ሁሉም በእጁ የማይፀድቀዉ፤ አልሳካ ያለዉ
እስኩ አሁንም አለ በሕይዎቱ ተሽሞደምደዉ፣ ተጎሳቅሎ፣ ከሁሉም ተሰዉሮ

Re: በነጠላ ጫማ በአንተ አረማመድ; እስኩ ስዳክር:

Posted: 27 Jan 2024, 17:47
by Abere
ያን ያልከውን ነገር ከምን አደረስከው?
ወር 30 ቀንም ፍጹም አልቋጨኸው፤
ለ 7 ቀን ገብተህ አንድ ዓመት ሞላኸው።

ከወረቱ ስንቁ የላቀ ወታደር ፤
አማራ አገር ገብቶ ታጨደ እንደ መኸር።

ወይ ጫልቱ! ወይ ቡልቱ! ጉድሽን ማን ነግሮሽ፤
እንደ ወጣ ቀረ ሹሩባው ልጅሽ፥

እንድህ እንደ ዋዛ - መስሏቸው ዘመቻ፤
እጅግ ተቀናጥተው በእነ ጁላ ዛቻ።

እንደ ግሪሳ ወፍ - እንደ አንበጣ ገብተው፤
አማራ በላቸው በሰልፍ በሰልፍ አርጎ ገቢ አደረጋቸው።

እናት ትወልዳለች ጀግና ጀግናውን፤
እንደ እስክንደር አይነት ሞት የናቀውን።