Page 1 of 1
ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል የምታገኘው ጥቅም 15% በታች ነው? የኤርምያስ ለገሰ አብደት
Posted: 26 Nov 2023, 15:15
by Abaymado
አውነት ከአማራ ክልል የሚገኘው ጥቅም 15% ብቻ ነው? አሁን ከኤርምያስ ቀደም ብሎ ደሞ ከኦሮሞ አክራሪዎች ሰማሁ:: ለዚህ ነው ኑሮው የተወደደው? አሁን ያለው ኑሮ ውድነት አኮ ሌላው ክልል ምንም አንደማያመርት አና አማራን ክልል አንደሚጠብቅ ነው የሚያሳየው:: ይህ አሁን የታየው ዋጋ በታሪካችን ታይቶ የማያቅ ነው:: ኦሮምያ አሁን የተፈጠረውን ውድነት መሸፈን አይችልም?
ዋጋው ይህን ይመስላል:
ጤፍ ----120 ብር በኪሎ
ሽንኩርት ---140 ብር በክሎ
ቲማቲም -- 90 ብር በክሎ
ፍርኖ ዱቄት ---100 ብር
ቂቤ ----900 ብር
ዘይት ---200 ብር በሊትር
ዳቦ ---10 ብር 70 ግራም
ሁሉንም መጥቀስ አይቻልም:: ይህን ዋጋ ይዘን inflation ካልኩሌት ብናረግግ:
አማራ ክልል ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የጤፍ ዋጋ በክሎ 40 ብር ነበር
በጤፍ ------(120- 40)/40= 200% ይሆናል
የቲማቲም -----(90-10)/40=200%
የዳቦ -----(10-3)/3=233%
ይሆናል ::
በተረፈ ኤርምያስ ዝምብሎ ለሃጩን ባያዝረከርክ ምናለበት:: የአሱ ንዴት አና ፍላጎቱን መግለፅ ከአውነታው ጋር አይገናኝም:: አኔ አንደሚገባኝ ከመከላከያ ጋር ተሰልፎ አማራን ቢወጋ ደስ ይለዋል:: አነ ሀብታሙ አያሌውን ለማብሸቅ ብሎ ከሆነ ሌላ ነገር ነው::
Re: ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል የምታገኘው ጥቅም 15% በታች ነው? የኤርምያስ ለገሰ አብደት
Posted: 26 Nov 2023, 15:24
by Union
ኤርሚያስ እና አብይ እኮ እንደ ህውሀት ደንቆሮዎች ባይሆኑ ኖሮ ህውሀት እራሱ ወደ ስልጣን አያመጣቸውም ነበር።
ሁለቱም በኢሀዲግ ተመልምለው ወደስልጣን የመጡት ብቃት ስላለን ነው ብለው ተናግረዋል። እዚህ ጋር ነው ሀገሪቱ የከሰረችው! ኢሀዲግን ሲያንቆላጳጵሱ የምንሰምቸውም የእውቀት መለኪያ ጣሪያቸው ስለሆነ ነው።
Re: ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል የምታገኘው ጥቅም 15% በታች ነው? የኤርምያስ ለገሰ አብደት
Posted: 26 Nov 2023, 15:36
by Union
ገና ከ360 ሲወጣ ኤርምያስ ሞቷል ስንል የነበረው ይህ እንደሚመጣ ስላወቅን ነው። አሁን ደግሞ በደደቦቹ በህውሀቶች ሳይቀር ተንቆ እየተቀጠቀጠ ነው። ህውሀቶቹ በመጠኑ ነገሮች ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ የአማራን እንቅስቃሴ አይተው ትንሽ ጭላንጭል ይታያቸዋል። ለዛም ነው ደጋፊዎቻቸው እርስ በእርስ እንደ ጅብ እየተጎነታተሉ አርፈው ቁጭ ያሉት።
ኤርምያስ ግን ካልተከሰከሰ አይገባውም

Re: ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል የምታገኘው ጥቅም 15% በታች ነው? የኤርምያስ ለገሰ አብደት
Posted: 26 Nov 2023, 18:15
by Misraq
ሃገሪቱ ከቱሪዝም ከምታገኘው ረብጣ ዶላር ዘጠና በመቶ የሚገኘው የአማራ ክልልን ከሚጎበኙ የውጭ ሃገር ጎብኚዎች ነው፥፥ ይህ ሴክተር በራሱ ብቻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገቢን በከፍተኛ ሁኔታ የሚደጉም ሲሆን ሆቴሎች፥ ምግብና መጠጥ በማቅረብ የሚሰማሩ ሌሎች ቢዝነሶች በሙሉ የሚጠቀሙበት ነው፥፥
ከጥራጥሬ፥ ከጤፍ ፥ ከእህል እንዲሁም ከአንዳንድ መአድናት የሚገኘውን ለግዜው እንተወው፥፥ ጋሎች ከክልሉ ቂጣቸውን ተብለው እየወጡ ስለሆነ ስሜታቸውንና ደጋፊዎቻቸውን ለማረጋጋት የሚናገርዋት ከንቱ ቃል ናት::
ወደፊት ደግሞ የአባይን ውሃ ማእከል ያደረገ የኤለትሪክ አገልግሎትን እንዴት እንደሚተመን ጋሎች ይነግሩናል