Page 1 of 1
VIDEO: ኤርትራ ውስጥ በተደረገው የመኪና ውድር ብዙ ሰው ተጎዳ::
Posted: 25 Nov 2023, 23:29
by almaze
ያሳዝናል!
Please wait, video is loading...
Re: VIDEO: ኤርትራ ውስጥ በተደረገው የመኪና ውድር ብዙ ሰው ተጎዳ::
Posted: 25 Nov 2023, 23:54
by Digital Weyane
የመኪና እሽቅድድም ውድድር ለኤርትራውያን ባህላዊ ጨዋታቸው ነው።
ሰውን የሚበላው ጦርነት ደግሞ ለኛ ተጋሩ ባህላዊ ጨዋታችን ነው።
ምረጥ ብትባል የትኛውን ባህላዊ ጨዋታ ትመርጣለህ?