Page 1 of 1

ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 24 Nov 2023, 17:32
by DefendTheTruth
ኤርትሪያ መጀመሪያ አከባቢ ይባስ ብላ ኢትዮጵያንም የማጠቃለል ምኞት ነበረት አሉ።

ኢሳያስ አምሮት ነበር ማለት ነዉ።

ማን ያዉራ፣ የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ፣ አሉ ስተርቱ።

በአቢዪ ላይም ተመልሳ ሞክራ ነበር፣ ይህች አቅሟን እንኳ በቅጡ የማትረዳ፣ የአፍሪካዋ ሰሜን ኮሪያ።

To his credit Obbo Lencho also gave due recognition to the effort exerted by HIM Haileselasie in this interview, in trying to get back the port(s) Ethiopia lost in the 19th century to European colonizers.

ሌንጮ ተደምሮዋል አሁን ላይ!

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 24 Nov 2023, 17:44
by sesame
Really, it is amazing to see Oromos acting like Agames. Wasn't it Shaebia who forced TPLF and OLF to forget the L in their names? Lencho is getting senile. Wow, just like Agames, Oromos are now pretending to be ardent Ethiopians. Who do these morons think they are fooling. I assure you dumbos, OPDO's days are numbered.

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 24 Nov 2023, 17:54
by TGAA
DefendTheTruth wrote:
24 Nov 2023, 17:32
ኤርትሪያ መጀመሪያ አከባቢ ይባስ ብላ ኢትዮጵያንም የማጠቃለል ምኞት ነበረት አሉ።

ኢሳያስ አምሮት ነበር ማለት ነዉ።

ማን ያዉራ፣ የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ፣ አሉ ስተርቱ።

በአቢዪ ላይም ተመልሳ ሞክራ ነበር፣ ይህች አቅሟን እንኳ በቅጡ የማትረዳ፣ የአፍሪካዋ ሰሜን ኮሪያ።

To his credit Obbo Lencho also gave due recognition to the effort exerted by HIM Haileselasie in this interview, in trying to get back the port(s) Ethiopia lost in the 19th century to European colonizers.

ሌንጮ ተደምሮዋል አሁን ላይ!
The Snail mind of Obbo Lencho doesnt' seems to remeber what he said in his privious interview . Poor Lecho . In his last interview he said that Weyanes were the one who pushed out Eritrea . After the removal of Mengestu, if Issyas wanted to reconsider to be an Ethiopian and choses to be a leader of Ethiopia what was wrong with that ?? ኢትዮጵያ ኤርትራን ለማጠቃለል ነበር 30 አመት የተዋጋቸው ፤ ኤርትራ ኢትዮጵያን ብታጠቃልል ኖሮ ይህ ማለት አንድ አይደለም ፤ ከዚያ በኋላ ዲሞክራሲን የመሳሰሉ ላይ የሚደረጉ ትግሎች አሁን ከምንናገራቸው አይለዩም ነበር ፡፡፡ የምትጽፈው ጭንቅላት ላለው ሰው እንደሆነ ግልጽ ነው ፤ ግን ሁልግዜም ጠርጥር ፤ defend the lie.

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 24 Nov 2023, 18:15
by Fed_Up
sesame wrote:
24 Nov 2023, 17:44
Really, it is amazing to see Oromos acting like Agames. Wasn't it Shaebia who forced TPLF and OLF to forget the L in their names? Lencho is getting senile. Wow, just like Agames, Oromos are now pretending to be ardent Ethiopians. Who do these morons think they are fooling. I assure you dumbos, OPDO's days are numbered.
They are exposing themselves. The old Galla is doing his best to save the slipping away power grip of the dying pee pee galls regime.

“Confuse and convince” አልሰራም :lol: :lol: :lol:

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 24 Nov 2023, 18:26
by Hawzen
DefendTheTruth wrote:
24 Nov 2023, 17:32
ኤርትሪያ መጀመሪያ አከባቢ ይባስ ብላ ኢትዮጵያንም የማጠቃለል ምኞት ነበረት አሉ :lol: :lol: :lol:
So, why did the people of Eritrea need to sacrifice so much then???

PeePee aka Orommuma Cadres's IQ <<< Dedebti cadres ..unfortunately :lol: :lol: :lol: :lol:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorsit

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 25 Nov 2023, 13:28
by DefendTheTruth
TGAA wrote:
24 Nov 2023, 17:54
DefendTheTruth wrote:
24 Nov 2023, 17:32
ኤርትሪያ መጀመሪያ አከባቢ ይባስ ብላ ኢትዮጵያንም የማጠቃለል ምኞት ነበረት አሉ።

ኢሳያስ አምሮት ነበር ማለት ነዉ።

ማን ያዉራ፣ የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ፣ አሉ ስተርቱ።

በአቢዪ ላይም ተመልሳ ሞክራ ነበር፣ ይህች አቅሟን እንኳ በቅጡ የማትረዳ፣ የአፍሪካዋ ሰሜን ኮሪያ።

To his credit Obbo Lencho also gave due recognition to the effort exerted by HIM Haileselasie in this interview, in trying to get back the port(s) Ethiopia lost in the 19th century to European colonizers.

ሌንጮ ተደምሮዋል አሁን ላይ!
The Snail mind of Obbo Lencho doesnt' seems to remeber what he said in his privious interview . Poor Lecho . In his last interview he said that Weyanes were the one who pushed out Eritrea . After the removal of Mengestu, if Issyas wanted to reconsider to be an Ethiopian and choses to be a leader of Ethiopia what was wrong with that ?? ኢትዮጵያ ኤርትራን ለማጠቃለል ነበር 30 አመት የተዋጋቸው ፤ ኤርትራ ኢትዮጵያን ብታጠቃልል ኖሮ ይህ ማለት አንድ አይደለም ፤ ከዚያ በኋላ ዲሞክራሲን የመሳሰሉ ላይ የሚደረጉ ትግሎች አሁን ከምንናገራቸው አይለዩም ነበር ፡፡፡ የምትጽፈው ጭንቅላት ላለው ሰው እንደሆነ ግልጽ ነው ፤ ግን ሁልግዜም ጠርጥር ፤ defend the lie.
Do you have also the source?

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 29 Nov 2023, 12:08
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote:
24 Nov 2023, 17:32

To his credit Obbo Lencho also gave due recognition to the effort exerted by HIM Haileselasie in this interview, in trying to get back the port(s) Ethiopia lost in the 19th century to European colonizers.
ኦቦ ሌንጮ ለታ ስለ ኣንዱ የኣጼ ሀይለስላሴ ልፋት በመናገር ስለሃገራዊ ታሪክ ቀጣይነት ከታሪክ ተወቃሽነት ወጥቷል።

ከኤርትራም በላይ ኣጼዉ የለፉበት ሃገራዊ ዕዉቀት በማስፋፋት እና የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅትን ለማቋቋም ወሳኝ ሚና ማበርከታቸዉ ይመስለኛል። ሃገርን ከሊግ ኦፍ ኔሽንስ እና የተባበሩት መንግስታት ጋ ለማድረስም ለፍተዉ ነበር።

ይህን ሁሉ ለፍተዉ በስነስርዓት እንኳን ኣልተሸኙም።

ከዚህ ታሪክ ተወቃሽነት መዉጣት ቀላል ኣይመስለኝም።

ምናልባትም ወደፊት ሐረርጌ ዉስጥ ከኤጄርሰ ጎሮ አፋር እና ዉሃ የበሉ እና የጠጡ ታላቅ ሰዉ ተብለዉ ይወደሱ ይሆናል። ሃገራዊ ዕዉቀት እና የሃገር መዋብ ሲስፋፉ።

ኦቦ ሌንጮ ኣሁን ያ የተደናቀፈዉ ሃገራዊ ዕዉቀት ኣገግሞ እንዲስፋፋ ታሪካዊ ሚና ማበርከት እና ስላራሱም የዕድሜ ሙሉ ትግል ፈተናዎች እና ዉጤቶችን ለታሪክ ማስቀመጥ ለታሪክ ቀጣይነት ይሆናል።

Re: ኦቦ ሌንጮ አፍረጠረጡት፣

Posted: 29 Nov 2023, 12:53
by Abere
እኔ እንኳን ሌንጮ ለታን አላዳምጠውም ምክንያቱም መደመጥ የሚገባው ሰው አይደለም። ግን ግርማዊነታቸውን ( ዐጼ ሃይለስላሴን ) አመሰገነ ብሎ የተለጠፈው ጉዳይ የሚያስቅ ነው።

መርፌ ሰርቆ ማረሻ ቢተኩ መቸም የልብ አይሞላም ይላል አማራ ይህን የአደባባይ ጅል አይነቱን ሲያስረዳ። የግርማዊነታቸውን አባት የልዑል ራስ መኮንን ሃውልት በቄሮኛ ሆታ እያሰጨፈረ ያስፈረሰው ማን ሆነ ና?! :mrgreen: "ናፊጠኛ" ተበለው የሚሰደቡት ሃይለ ስላሴ ከመቸ ወዲ ወረሙማ ማፍቀር ጀመረ?! :mrgreen: አሁን ሌንጮ ምን ደረጃ እና ማዕረግ አለውና ነው ተንጠራርቶ ስለ ታላቁ ንጉስ ገምጋሚ ያደረገው፡