ያሜሪካኖች የምስጋና ቀን ዝክሩ የሚከተለው ነው ። በ1640 አካባቢ የመጀመሪያውቹ ያውሮፓ (እንግሊዝ) ስደተኞች ማሳቹሰስ ሲያርፉ በነባር ሕንዶች እነገደላለን ብለው ፈርተው ነበር ። በተቃራኔው በብዙ ወራት የመርከብ ጉዞ ተርበው ተጎሳቁለው የነበሩትን አውሮፓዊያን በእዝነት ህንዶቹ ቱርክ አምጥተው ሰጡዋቸውና አገገሙ ። ነጮቹ ይህን የምጋና ቀን የሚያከብሩት ለዚያ ነው ። በአሉ ትልቅ ትርጉምና ክብር ያለው ምስራቅ አሜሪካ ነው ። ሕንዶቹ ግ ን ያው አገራቸዋን ተነጠቁ ። እኛ ግን ለህንዶቹም ለነጮቹም ምስጋና ይድረሳቸው እንላለን
https://www.youtube.com/shorts/8riJZiH18Oo
ብዙ ተርኪ ስለበላው ይቺን ጭፈራ ብቻ ልጋብዣለሁ !
Last edited by Horus on 24 Nov 2023, 03:19, edited 1 time in total.
Re: ብዙ ተርኪ ስለበላው ይቺን ጭፈራ ብቻ ልጋብዣለሁ !
እንደዚህ ባለ ቀን መንፈሴ የሚሄደው አያት ቅም አያቶቼ ወደ ተቀበሩበት ወደ ምድረ ከብድ የነጉዳል ! አፈታሪክ እንደ ሚለው ምድረ ከብድ ማለት ሆደ ሰፊ ምድር ማለት ሳይሆን አያታችን የነገረን ክቡር ምድር ማለት ነው ብለው ነው !
Re: ብዙ ተርኪ ስለበላው ይቺን ጭፈራ ብቻ ልጋብዣለሁ !
አርብን አዳረ እንለዋለን፤ ቅዳሜን ቅዳም ሰንበት እንለዋለን ! መልካም ቀዳሚ ሰንበት ! እሁድን ደሞ ኡር ሰንበት ነው የምንለው ! የብርሃን ወይም ዋናው ሰንበት ማለት ነው ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13217
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ብዙ ተርኪ ስለበላው ይቺን ጭፈራ ብቻ ልጋብዣለሁ !
ዝተት ካድሬ - የኢትዮጵያ ቀለማትን የተላበሱ ወጣቶች ስታይ ፋኖ የመጣብህ እየመሰለህ ትባንናለህ። ለመሆኑ የዘፈኑ ትርጉም ገብቶሃል? ዋና ውርጋጥ ስለሆንክ ከርሳም ብርሃኑ ነጋን እንደምንም ብለህ ዐርፍተ ነገር ውስጥ አስገድደህ አስገባኸው። እስኪ ለዘንዘሪጡ ጋኔል ክብረት ደግሞ ቦታ ፈልግለት። ሸረሪት!
DefendTheTruth wrote: ↑25 Nov 2023, 13:48በጉራጊኛ እየመጡ ነዉን እየዘፈኑ ነዉ፣ ወይስ ሌል ነገር?
እየመጡን ትቶ ሌላ ነገር ከዘፈኑ ጉራጌ "ካዲ" ነዉ ማለት ነዉ ለመንጋዉ የሆርሱ ክልብ።
አለበለዚያ ብርሃኑ ነጋን የነቀፈ አፍ እንዴት አድርጎ ነዉ እነዚህን ዘፋኞች የሚያሞካሸዉ?