የሸኔና ሺመልስ ድብድብ ለፋኖ ጆሮ ጣፋጭ ሙዚቃ!
Posted: 23 Nov 2023, 16:56
ሺመልስ በሬው ጨፋውን ዘርግቶ ነበር። በሁሉም ኦሮሞ ዞን ሸኔ መሽጓል አለ፤ ስለሆነም ሁሉም ነገር ቆሞ ወደ ሸኔ ኦፒፒ ጦርነት ዘመቻ አዘዘ ! ይህ ለፋኖ ምን ማለት ነው? ሙዚቃ!! የዝርክርኩ ኦሮሞች እርስ በርስ ጦርነት ገና ይጦዛል ፣ገና ይምቦገቦጋል ! ለምን ብትሉ? ስልጣን ስኳር ነው! ያ ደሞ ሚገኘው በዱላ ነው