Page 1 of 1
ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 23 Nov 2023, 16:49
by QB
Re: ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 23 Nov 2023, 17:39
by Tiago
How did woyanes come to power? Was there face to face battle between woyanes and Dergue?
This old man is perhaps trying to comfort his oromo followers.
Fano is a potent force oromo goons can't handle.
Re: ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 23 Nov 2023, 19:30
by sarcasm
Tiago wrote: ↑23 Nov 2023, 17:39
How did woyanes come to power? Was there face to face battle between woyanes and Dergue?
Yes, TPLF and EPLF battles with the Durg for the last 4 years of the struggle from 1988 to 1991 were conventional wars involving 10s of thousands of soldiers in some big battles.
Re: ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 23 Nov 2023, 20:37
by Abere
Had Lencho Leta ever fired a single bullet in his life? I do not think. I heard that Meles Zenawi had never fired a single bullet in his 17 years of Dedebit rat hole. Who on earth even pays attention this. Fano already took over 90% of Amhara region, the PP-BEADEN structure is completely dismissed. Addis Ababa is in the bulls eye of the hurricane. It is a matter which month/date or what time, after that no one will talk about Lencho this Lencho that sh!t.
Re: ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 24 Nov 2023, 16:09
by Horus
Abere wrote: ↑23 Nov 2023, 20:37
Had Lencho Leta ever fired a single bullet in his life? I do not think. I heard that Meles Zenawi had never fired a single bullet in his 17 years of Dedebit rat hole. Who on earth even pays attention this. Fano already took over 90% of Amhara region, the PP-BEADEN structure is completely dismissed. Addis Ababa is in the bulls eye of the hurricane. It is a matter which month/date or what time, after that no one will talk about Lencho this Lencho that sh!t.
አበረ፣
ሰውኮ አለምን የሚያየው በራሱ ልክ ነው ። የኦሮም ነጻ አውጪ ከዚህ የተለየ ምልከታ ከየት ሊያመጣ ይችላል ። ታላቁ የቬትናም ነጻነት ተጋድሎ፣ የቻይና ረጅሙ ዘመቻ፣ የኪዩባ ፣ የንኮራካ፣ የነአንጎላ ነጻነቶች ሁሉ የጎሬላ ጦርነቶች ነበሩ ። የጎሬላው ኃይል በሂደት ሲገዝፍ እንዳሻው ተዋግቶ ጉዳዩን ይጨርሳል። ኦሮሞች ለ60 አመት መንደር ይዘው ነጻ ቦታ ያልተቆጣጠሩ የከተማና ገበሬ ዱለቻ ዘራፊዎች ናቸው።
Re: ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 24 Nov 2023, 16:16
by euroland
almiye Weyanew
But your beloved Weyane was telling us they toppled a he Derg with የደፈጣ ውጊያ ?
QB wrote: ↑23 Nov 2023, 16:49
Re: ሌንጮ ለታ: የደፈጣ ውግያ እስከዛሬ መንግስት ጥሎ አላየንም። 11/23/2023
Posted: 24 Nov 2023, 16:40
by Abere
ሆረስ፤
ይህን ዘመን እንደ ኦሮሞ ማንም የአደባባይ መሳቂያ መሳለቂያ የሆነ የለም። ሳይማሩ ዶክትሬት፤ ሳይተኩሱ ነፃ አውጭ። እኔ እኮ ሌንጮ ለታ ስለ ዐውደ ውጊያ እና የዘመቻ ስትራቴጅ ሲያወራ አለማፈሩ ነው የገረመኝ።
የአገር ውስጥ ግጭት ሲጠነሰስ ቀድሞውንስ በሽምቅ ወይም ደፈጣ ውጊያ ስለመሆኑ ምን የሚያጨቃጭቅ ጉዳይ ሁኖ ነው ደግሞ ተኩሶ የማያውቅ ወይም አንድ መንደር ነጻ አውጥቶ የማያውቅ ሌንጮ ፈላስፋ ሁኖ ቲዎሪ የሚፈጥረው። ጭንቀት የማያመጣው ነገር ሁኖበት መሆኑ ግልጽ ነው። የተበላ እቁብ ነው ፋኖ እየመጣ ነው - ቁቡ የሚወጣበት ቀን ደርሷል።
Horus wrote: ↑24 Nov 2023, 16:09