Page 1 of 1

ፋኖ ከዓብይ ድሮን እይታ ውጭ ደመናን ተገን አድርጎ ተዋጊዎቹን ሲያስመርቅ

Posted: 22 Nov 2023, 16:40
by Misraq
.
.
.

ቦታው ኤፍራታ እና ግድም (ሰሜን ሸዋ). ይህ ሃይል አዲስ አበባን አንድ ቀን ድንገት እንደሚጨብጣት ይጠበቃል።

Re: ፋኖ ከዓብይ ድሮን እይታ ውጭ ደመናን ተገን አድርጎ ተዋጊዎቹን ሲያስመርቅ

Posted: 22 Nov 2023, 17:05
by Wedi
ጃዊሳው!!! 💪💪💪
:!:
Misraq wrote:
22 Nov 2023, 16:40
.
.
.

ቦታው ኤፍራታ እና ግድም (ሰሜን ሸዋ). ይህ ሃይል አዲስ አበባን አንድ ቀን ድንገት እንደሚጨብጣት ይጠበቃል።

Re: ፋኖ ከዓብይ ድሮን እይታ ውጭ ደመናን ተገን አድርጎ ተዋጊዎቹን ሲያስመርቅ

Posted: 22 Nov 2023, 17:26
by Wedi
ጃዊሳው!!! 💪💪💪
:!:
Please wait, video is loading...

Re: ፋኖ ከዓብይ ድሮን እይታ ውጭ ደመናን ተገን አድርጎ ተዋጊዎቹን ሲያስመርቅ

Posted: 22 Nov 2023, 17:31
by Abere
ይህ ሳምንት ለDDT ጥሩ ዜና ይዞ አልመጣ አለ እኮ። :mrgreen: ወልቃይት እልፍ አዕላፍ ኮማንዶ፤ ሸዋ እልፍ አዕላፍ ተወርዋሪ ሰራዊት አስመረቁ፤ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ካራ ምሽግ የተሰማራው ኦነግ-መከላከያ እዛው በላች እዛው ቀረች ሆነ ... ወዘተ አስደንጋጭ ነው። በዚያ ላይ ከወደ አውሮፓ አብይ አህመድ ባዶ የልምና ስልቻ ይዞ ተመለሰ። :mrgreen:

Re: ፋኖ ከዓብይ ድሮን እይታ ውጭ ደመናን ተገን አድርጎ ተዋጊዎቹን ሲያስመርቅ

Posted: 22 Nov 2023, 18:03
by Wedi
Please wait, video is loading...

Re: ፋኖ ከዓብይ ድሮን እይታ ውጭ ደመናን ተገን አድርጎ ተዋጊዎቹን ሲያስመርቅ

Posted: 22 Nov 2023, 18:47
by Union
የፋኖ የድል ጭፈራ ቀጥሏል!!

መሬው!!

የመረረው!!

ማጀቴ
እራሰ እኮ አንጀቴ!!

.
.