ሰላም፣
ዲዲቲ ይህን እንዳይሰማብህ! ደሞ ዘረኛ እንዳይልህ! ያቢይ አህመድ ቀፎ ስብስቦች መሃይምነትና አስመሳይነት አይደለም ኢትዮጵያዊ ፈረንጆቹ ሁሉ ጥርት አድርገው አውቀውታል ። እጅግ እጅግ ያስገርማል፣ ያሳዝናል ።
አሁን አቢይ ጂማ አባ ጅፋር ማለት ነው ። ቀደም ሲል የሮሞ ሴቶችን ለአረብ አገሮች ግርድና ሸጠ በመንግስት ደረጃ። አሁን ታላቋን ኢትዮጵያ ለኢሚሬት ፔትሮ ዶላር ሸጦዋታል ፈረንጆ እምቢ ስላሉት ። እሱም የቢዛይድ ዉሃ ተሸካሚ ሆኖዋል ። ማፈሪያ ኦሮሙማ
Re: ዊልያም ሩቶ ከወርልድ ባንክ ገንዘቡን አፍሶት ሲመለስ ፣ ማሞ ቂሎን ንፍጥህ አፅዳ ብለው ሸኙት!
ሆረስ፡
ወያኔው ዲዲቲማ እንደ አበደ ውሻ ከታንዛንያ ወደ ኤርትራ ሲቅበዘበዝ፣ በፋኖ ስልት ጆሮ ግንዱን እንመታዋለን። ጭሎው አብይም፣ የፈረንጅን እጅ በማሻሸት አታልላለሁ ብሎ ደጋግሞ ሲጋጋጥ፣ እንደ ውሻ ንቀው አውጥተው ወረወሩት። ቢን ዛይድ አዲስ ማደጎ ቡችላ አግኝቷል።

Horus wrote: ↑22 Nov 2023, 15:57ሰላም፣