Page 1 of 1

እየመጡ ነዉ! እየገቡ ነዉ!

Posted: 22 Nov 2023, 15:14
by DefendTheTruth
የነዚህን ለጋ ወጣቶችን ደም ለማፍሰስ፣ እንክርዳዶቹ።

Please wait, video is loading...
ሊቀ መንበር በዝቶ አባል ሲያጥርህ፤ ድርጅት አብዝተህ ያለ አባልም ቢሆን ሊቀ መንበር ትሆናለህ። ከዚያ ድጋፍ ሰጪ ብለህ አውሮፓ እና አሜሪካ ዶላር ትሰበስባለህ። በመጨረሻም ውጊያውን በሊቀ መንበሮች መካከል ታደርገዋለህ።
መከላከያም አዲሱን የሊቀ መንበሮች ውጊያ በአግራሞት እያየ እርስ በርሷ የምትለያይ.. በሚለው ዜማ ሥራውን ይሠራል።
Daniel Kibret.

Over 10 organizations, already and still counting.
Please wait, video is loading...

Re: እየመጡ ነዉ! እየገቡ ነዉ!

Posted: 22 Nov 2023, 16:00
by Abere
ዘንዘሪጡ :lol:
ዘንዘሪጡ ዳንኤል። በከመ ይቤ ቀሲስ አስተርዓየ ጽጌ ለጋኔን ክስረት "ዘንዘሪጡ ወሙሐዘ ሕምዝ" ወነሰ እብል ይደልዎ ዝንቱ ስም ለዝንቱ ምግባረ

ዘንዘሪጡ ምን ይውጠው ይሆን ፋኖዎች እጅ የገባ ዕለት? ይዝረጠረጣል። :lol: :lol:

https://www.youtube.com/watch?v=DUUGy6XsFuM

DefendTheTruth wrote:
22 Nov 2023, 15:14