Page 1 of 1

ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 13:12
by Naga Tuma
ምንም ጉድ ኣልፈላም። ጉዲን ፉለኤ ህን ጅሩ።

ጀ 𝑔 ሆኖ ጃጀ እንጂ። እንዲነበብ ፈልጌ ነዉ።

ካልዘነጋሁ ጃጀ ማለት ቆሞ ወይም ፈዞ ቀረ እንደማለት ነዉ።

የዛሬ ሶስት ሳምንታት ገደማ ነዉ ለመጀመርያ ግዜ 𝑔 በትልቁ የተጻፈ ስም ዉስጥ ኣይቼ ጀን ያስታወሰኝ። በተለይም ቀንዱን በደንብ ማስተዋል ለብቻዬ ኣሳቀኝ።

ከዛ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ ኣልኩኝ።

ከግዕዝ ፊደላት ዉስጥ ከጨ ቀጥሎ ዉስብስብ የሆነ ፊደል ጀ ይመስለኛል።

የላቲን ፊደላት ዉስጥ 𝑔 ዉስብስብ የሆነ ነዉ። ቀንዱን ጨምሮ።

ለዚህም ነዉ የጀን እና 𝑔ን ዉስብስብነት ኣስታዉሼ ግጥምጥሞሽ ኣይዴለም ያልኩኝ።

ፊደል ከመዋስ ቀርጾ መፍጠሩ በጣም የተለፋበት ነዉ። በዚህ ዘመን ሳይሆን ጥንት ግዜ።

ኣንድ ግዜ የቁጥሮች ፈጠራ መሠረት ጎኖች ነበሩ የሚል ሀሳብ ሰምቻለሁ። ኣሁን ለዚህም ይሆን ፔንታጎን፣ ሄክሳጎን፣ ሄፕታጎን፣ ኦክታጎን የሚባለዉ እላለሁ።

ታድያ ይህ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ የምያስብል ኣይዴለም? ብለን ነበር እኮ የምትሉ ወይ ጨምሩበት። ስህተት ካለዉም ኣርሙት።

ለመሆኑ የት ሃገር ነዉ ጉድ ሲንተከተክ ታይቶ ፈላ የሚባለዉ? ፉለኤ ፈላ ካልሆነ።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 14:09
by Union
ቦቲ

ይሄ የግዕዝ ፊደል አይደለም የአማርኛ ፊደል ነው

ደደብ ቅራቅንቧም አለ :lol: :lol: :lol:

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 15:34
by Horus
Naga Tuma,

ብዙ ርቀህ ከመሄድ በፊት ይህን ያዝ ። የፊኒቄው ጥንታዊም ሆነ የግእዝ አቡጊዳ ፊደል ከጥንታዊት ቀምጥ(ግብጽ) ሃይሮግሊፍ የወረዱ ናቸው ። የላቲን አልፋቤት ከሂሚራቲክ እና ኢቲዮፒክ ፊደላት የተቀመረ ነው ። ነጮች ፕሮቶ ኢንዲ ኢሮፒያን እኛ አፍሮ ኤሺያቲክ ከምንለው ስረ ቃላት ቢያንስ 35% ግዕዝ ናቸው ። አው ጎን ማለት ኢቲዮፒክ ነው ሳይድ፣ ወገን (ወጎን) ማለት ነው ። ልድገምልህ 35% ላቲን ከኢቲዮፒክ በተለይ 1510 ከግእዝ ብራና ወደ ላቲን የተተረጎመ ነው ። ብዙ አትደነቅ። ይልቅስ ማዘን ያለብህ አፋን ኦሮሞ በፊደል አልጽም ብሎ ከፊደል በተቀዳው አልፋቤት ለመጻፍ መድከሙ ነው።

ጉድ ፈላ ማለት ጉድ ተንተከተከ ማለት አይደለም፣ ጉድ ወጣ፣ ጉዳ ታየ ማለት ነው ። ጉድ ፈና ይባላል፣ ጉደ ፈነው የሚለው ግእዝ ነው ። አንተ ዛሬ ፊንፊኔ እያልክ ግዜ የታባክንበት ቃል ነው ፈነወ የሚባለው የግእዝ ቃል፣ ፍንትው አለ፣ ወጣ ፣ ታየ ፣ ፋና ሆነ፣ በራ፣ ተገለጸ ማለት ነው ። ዉሃ ሲፈላ ልክ እንደ ፊንፊኔ ወደ ላይ ይዘላል፣ ይወጣል ። እንግዲ ተገንዘብ የግ እዛና አማርኛ ጥልቀትና እድገት ። ይህ የሜታፎሪካል እድገት ይባላል። ቋንቁና ህሳቤ በጽንሰ ሃሳቦች እርባታና ፈጠራ ነው የሚሰልጥነው ። ያንድ ካልቸርና ስነጽሁፍ እድገት መለኪያ አንዱ ይህ የሜታፎሮች ማበብ ነው። የእሳቤ (ቶውት) ስዋውስው የሚፈተለው በሚታፎርች ድር ነው ። ስለዚህ ጉድ ፈላ ሲልህ ጉድ ጉድ ፈነው ፣ ወጣ ማለት ነው ።

ለቋንቋ ያለህ ፍላጎትና ኪዩሮሲቲ እደግፋለሁ! ነገር ግን የግእዝ፣ አማርኛና ሌሎች የሴም ቋንቋዎች ጥልቀትና ጥንታዊነት ሳታደንቅና ሳታውቅ ለጥያቄዎችህ መልስ አታገኝም ። ከግእዝና ኢትዮፒክ ውጭ ሆነው በየግዜው የምታነሳቸው ነገሮች ፍሬ የማያፈሩልህ ለዚህ ነው ።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 16:07
by Misraq
Naga Tuna = DDT

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 16:16
by Horus
Misraq wrote:
22 Nov 2023, 16:07
Naga Tuna = DDT
ምስራቅ፣
ትክክል ነህ ። እኔ ከዚህ ቀደም ነግሬዋለሁ ። ናጋ ቱማ ጭምት ሆኖ መፈላሰፊያ ስሙ ነው ። አክቲቪስት ሲሆን ዲዲቲ ነው። ኦፒኢስት እያለ ማንም የማያነበው ራጃጅም ዝባዝንኬ የሚችከችከውም እሱ ነው ።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 17:30
by Naga Tuma
union wrote:
22 Nov 2023, 14:09
ቦቲ

ይሄ የግዕዝ ፊደል አይደለም የአማርኛ ፊደል ነው

ደደብ ቅራቅንቧም አለ :lol: :lol: :lol:
ቡትስ እንኳን ፈጥረህ ታዉቃለህ ወይስ ስንት እግሮችን ከጭቃ እና እበት የምያተርፍ ሌሎች የፈጠሩትን ቡትስ ንቀህ የምታይ ምሁር ነህ? እግሮችህ ላይ ቡትስ የነበረህ ቢሆን ምን ያህል የሰፈርህ እበት ለኩበት ይተርፍ ነበር?

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 17:48
by Naga Tuma
Horus wrote:
22 Nov 2023, 15:34
Naga Tuma,

ብዙ ርቀህ ከመሄድ በፊት ይህን ያዝ ። የፊኒቄው ጥንታዊም ሆነ የግእዝ አቡጊዳ ፊደል ከጥንታዊት ቀምጥ(ግብጽ) ሃይሮግሊፍ የወረዱ ናቸው ። የላቲን አልፋቤት ከሂሚራቲክ እና ኢቲዮፒክ ፊደላት የተቀመረ ነው ። ነጮች ፕሮቶ ኢንዲ ኢሮፒያን እኛ አፍሮ ኤሺያቲክ ከምንለው ስረ ቃላት ቢያንስ 35% ግዕዝ ናቸው ። አው ጎን ማለት ኢቲዮፒክ ነው ሳይድ፣ ወገን (ወጎን) ማለት ነው ። ልድገምልህ 35% ላቲን ከኢቲዮፒክ በተለይ 1510 ከግእዝ ብራና ወደ ላቲን የተተረጎመ ነው ። ብዙ አትደነቅ። ይልቅስ ማዘን ያለብህ አፋን ኦሮሞ በፊደል አልጽም ብሎ ከፊደል በተቀዳው አልፋቤት ለመጻፍ መድከሙ ነው።

ጉድ ፈላ ማለት ጉድ ተንተከተከ ማለት አይደለም፣ ጉድ ወጣ፣ ጉዳ ታየ ማለት ነው ። ጉድ ፈና ይባላል፣ ጉደ ፈነው የሚለው ግእዝ ነው ። አንተ ዛሬ ፊንፊኔ እያልክ ግዜ የታባክንበት ቃል ነው ፈነወ የሚባለው የግእዝ ቃል፣ ፍንትው አለ፣ ወጣ ፣ ታየ ፣ ፋና ሆነ፣ በራ፣ ተገለጸ ማለት ነው ። ዉሃ ሲፈላ ልክ እንደ ፊንፊኔ ወደ ላይ ይዘላል፣ ይወጣል ። እንግዲ ተገንዘብ የግ እዛና አማርኛ ጥልቀትና እድገት ። ይህ የሜታፎሪካል እድገት ይባላል። ቋንቁና ህሳቤ በጽንሰ ሃሳቦች እርባታና ፈጠራ ነው የሚሰልጥነው ። ያንድ ካልቸርና ስነጽሁፍ እድገት መለኪያ አንዱ ይህ የሜታፎሮች ማበብ ነው። የእሳቤ (ቶውት) ስዋውስው የሚፈተለው በሚታፎርች ድር ነው ። ስለዚህ ጉድ ፈላ ሲልህ ጉድ ጉድ ፈነው ፣ ወጣ ማለት ነው ።

ለቋንቋ ያለህ ፍላጎትና ኪዩሮሲቲ እደግፋለሁ! ነገር ግን የግእዝ፣ አማርኛና ሌሎች የሴም ቋንቋዎች ጥልቀትና ጥንታዊነት ሳታደንቅና ሳታውቅ ለጥያቄዎችህ መልስ አታገኝም ። ከግእዝና ኢትዮፒክ ውጭ ሆነው በየግዜው የምታነሳቸው ነገሮች ፍሬ የማያፈሩልህ ለዚህ ነው ።
Horus,

የጻፍከዉ ሁሉ ልክ ነዉ እንበል። የበለጠ ቁምነገሩ ከኢትዮጵያዊያን ዉስጥ ዛሬ ምን ያህል መቶኛ ወይም ፐርሰንት ይህን ጥንታዊ ታሪክ ያዉቃሉ? ማስተማር እና ማሳወቅ የማን ሀላፊነት ነዉ?

ስለግዕዝ ጥንታዊነትን ባልገነዘብ ነዉ የቦረና እና የግዕዝ ቋንቋዎችን ዲክሽነሪ ስፈልግ የሰነበትኩት? ያ ዲክሽነሪ በቆራጣ መጥቶብህ የበለጠ ጥንታዊ ያስብልህ ይሆናል።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 18:38
by Union
ቦቲ :lol:

በባዶ እግር መሄድ የሚቻለው ገነት ውስጥ ብቻ ነው። አሜሪካ አውሮፓ ምናምን በባዶ እግርህ ሂድና ሞክረው እስቲ። በ1ሰአት ውስጥ ወደ የፈጠረህ አጋሜ መልስጋ ትሄዳለህ :lol:

በባዶ እግር መሄድ ያለውን ጥቅም ላስተምርህ እንዴ ደግሞ። እኛ እኮ እናንተን ማስተማር ሰለቸን :lol:

አለምን ቴክኖሎጂ እና ስፔስ ሳንስ ያስተማርን መሆናችንን አታውቅማ። አንተ የምታውቀው መለስ የነገርህን የነጭ ፕሮፓጋንዳ ነዋ

ገልቱ! :lol:
Naga Tuma wrote:
22 Nov 2023, 17:30
union wrote:
22 Nov 2023, 14:09
ቦቲ

ይሄ የግዕዝ ፊደል አይደለም የአማርኛ ፊደል ነው

ደደብ ቅራቅንቧም አለ :lol: :lol: :lol:
ቡትስ እንኳን ፈጥረህ ታዉቃለህ ወይስ ስንት እግሮችን ከጭቃ እና እበት የምያተርፍ ሌሎች የፈጠሩትን ቡትስ ንቀህ የምታይ ምሁር ነህ? እግሮችህ ላይ ቡትስ የነበረህ ቢሆን ምን ያህል የሰፈርህ እበት ለኩበት ይተርፍ ነበር?

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 19:55
by Naga Tuma
union wrote:
22 Nov 2023, 18:38
ቦቲ :lol:

በባዶ እግር መሄድ የሚቻለው ገነት ውስጥ ብቻ ነው። አሜሪካ አውሮፓ ምናምን በባዶ እግርህ ሂድና ሞክረው እስቲ። በ1ሰአት ውስጥ ወደ የፈጠረህ [deleted] መልስጋ ትሄዳለህ :lol:

ስፔስ ደርሰህማ ምድር ላይ ማየት የሚሳንህ የለም።

ያ የኩበት ፋብሪካ እንዴት ነዉ? የሚቴን ፋብሪካዉስ? ከመበጣጠስ ሂድ እና ኣሳድገዉ እያልኩህ ነዉ እኮ። ከተማዋ ትፈልገሃለች።

የዛ ፋብሪክ ሰራተኞች በብዛት ቡትስም ኣልነበራቸዉም እኮ። በባዶ እግሮቻቸዉ ሲሰሩ ነዉ ያየኋቸዉ። ከረሳሃቸዉ ኣሜርካ ኣዉሮፓ እያልክ ከመገልፈጥ ሂድ እና ኣስታዉሳቸዉ። ገነት ማለት የኩበት ሜዳ ማለት ኣይዴለም።

መለስ ኣይቷት የምያዉቅ ኣይመስለኝም።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 21:32
by Horus
Naga Tuma wrote:
22 Nov 2023, 17:48
Horus wrote:
22 Nov 2023, 15:34
Naga Tuma,

ብዙ ርቀህ ከመሄድ በፊት ይህን ያዝ ። የፊኒቄው ጥንታዊም ሆነ የግእዝ አቡጊዳ ፊደል ከጥንታዊት ቀምጥ(ግብጽ) ሃይሮግሊፍ የወረዱ ናቸው ። የላቲን አልፋቤት ከሂሚራቲክ እና ኢቲዮፒክ ፊደላት የተቀመረ ነው ። ነጮች ፕሮቶ ኢንዲ ኢሮፒያን እኛ አፍሮ ኤሺያቲክ ከምንለው ስረ ቃላት ቢያንስ 35% ግዕዝ ናቸው ። አው ጎን ማለት ኢቲዮፒክ ነው ሳይድ፣ ወገን (ወጎን) ማለት ነው ። ልድገምልህ 35% ላቲን ከኢቲዮፒክ በተለይ 1510 ከግእዝ ብራና ወደ ላቲን የተተረጎመ ነው ። ብዙ አትደነቅ። ይልቅስ ማዘን ያለብህ አፋን ኦሮሞ በፊደል አልጽም ብሎ ከፊደል በተቀዳው አልፋቤት ለመጻፍ መድከሙ ነው።

ጉድ ፈላ ማለት ጉድ ተንተከተከ ማለት አይደለም፣ ጉድ ወጣ፣ ጉዳ ታየ ማለት ነው ። ጉድ ፈና ይባላል፣ ጉደ ፈነው የሚለው ግእዝ ነው ። አንተ ዛሬ ፊንፊኔ እያልክ ግዜ የታባክንበት ቃል ነው ፈነወ የሚባለው የግእዝ ቃል፣ ፍንትው አለ፣ ወጣ ፣ ታየ ፣ ፋና ሆነ፣ በራ፣ ተገለጸ ማለት ነው ። ዉሃ ሲፈላ ልክ እንደ ፊንፊኔ ወደ ላይ ይዘላል፣ ይወጣል ። እንግዲ ተገንዘብ የግ እዛና አማርኛ ጥልቀትና እድገት ። ይህ የሜታፎሪካል እድገት ይባላል። ቋንቁና ህሳቤ በጽንሰ ሃሳቦች እርባታና ፈጠራ ነው የሚሰልጥነው ። ያንድ ካልቸርና ስነጽሁፍ እድገት መለኪያ አንዱ ይህ የሜታፎሮች ማበብ ነው። የእሳቤ (ቶውት) ስዋውስው የሚፈተለው በሚታፎርች ድር ነው ። ስለዚህ ጉድ ፈላ ሲልህ ጉድ ጉድ ፈነው ፣ ወጣ ማለት ነው ።

ለቋንቋ ያለህ ፍላጎትና ኪዩሮሲቲ እደግፋለሁ! ነገር ግን የግእዝ፣ አማርኛና ሌሎች የሴም ቋንቋዎች ጥልቀትና ጥንታዊነት ሳታደንቅና ሳታውቅ ለጥያቄዎችህ መልስ አታገኝም ። ከግእዝና ኢትዮፒክ ውጭ ሆነው በየግዜው የምታነሳቸው ነገሮች ፍሬ የማያፈሩልህ ለዚህ ነው ።
Horus,

የጻፍከዉ ሁሉ ልክ ነዉ እንበል። የበለጠ ቁምነገሩ ከኢትዮጵያዊያን ዉስጥ ዛሬ ምን ያህል መቶኛ ወይም ፐርሰንት ይህን ጥንታዊ ታሪክ ያዉቃሉ? ማስተማር እና ማሳወቅ የማን ሀላፊነት ነዉ?

ስለግዕዝ ጥንታዊነትን ባልገነዘብ ነዉ የቦረና እና የግዕዝ ቋንቋዎችን ዲክሽነሪ ስፈልግ የሰነበትኩት? ያ ዲክሽነሪ በቆራጣ መጥቶብህ የበለጠ ጥንታዊ ያስብልህ ይሆናል።
እኔ የአፋን ቦረና መዝገበ ቃላት (word list) ተሰርቶ እንደ ሆነ አላውቅም ። ዲክሽነሪ እና መዝገበ ቃላት ይለያያሉ። ዲክሽን አንድን ቃል ከሌላ ቃል ጥርት አድርጎ በመለየት ዲፋይን የሚያደር ሲሆን መዝገበ ቃላት በአንድ ቋንቋ ውስጥ ያሉ፣ የሚታወቁት ቃላት ሊስት የሚያደርግ፣ የሚዘግብ ነው ።

ሁለቱም መዝገብም ዲክሽንም ከስረ ቃል እና ፊሎሎጂ (ፈትለ ቃል) ይለያሉ ። ስረ ቃል (ኢቲሞሎጂ) የአንድ ቃል የመጀምሪያ ግንድ ነው ። እያንዳንዱ ቃል ታሪክ አለው፣ መነሻ አለው ፣ ያን ለማወቅ አንድን ቃል እርሱን መርምሮ ማጥናት ያስፈልጋል ። የአንድ ቃል ፊሎሎጂ ለማወቅ ቃሉ የተሰራበት ፊደላት ቅርጽና ድምጽ በመለየት በመተንተን የተፈተለውን መፍታት ያስፈልጋል ።
ስለዚህ እነዚህ ነገሮች ሁሉ የቃል መዝገብ፣ ዲክሽን፣ ስርና ፈትል ምርምር ግዜ ወስዶ በዲሲብሊና ፍቅር ማጥናት ግዴታ ነው።

ያ ሳይሆን በስመ ነጋ በድምጽ መመሳሰል የቃል ትርጉምም ሆነ ታሪክ ይህ ነው ማለት እግጅ እግጅ ስህተት ነው ።

ፊንፊኔ በድምጹ የኦሮሞ አፍ ወይም ቃል ይመስላል። ግ ን እንደ ነገርኩህ ግእዝ ነው ። የቃሉ ስር 'ፈነ' ነው ። በአማራኛ ሆነ በግእዝ በሁሉም የሴም ቋንቋዎች አንድን ቃል ለማብዛት ወይም ለማጠንከር ቃሉ ይደገማል ። ከፍከፍ በል ማጠንከር ነው ።ጨመር ጨመር አድርግ ማብዛት ነው። ያ ነው ፊንፊን የሚለው ፤ ተደጋግም ፊን ፊን የሚል ዉሃ ማለት ነው ። ፈና ማለት ወጣ፣ ታየ፣ መነጨ ነው።

ፈነተ፣ ፈነጨ፣ መነጨ (አማርኛ)፣ ወነጨ (ጉራጌኛ/ግኧዝ) ፣ ወንጪ በጉራጌኛ ምንጭ ማለት ነው ። ስለዚህ ያንተ ጭግር ለመማር አለመፈልግ እንጂ መማሪያና ስተማሪ ጠፍቶ አይደለ። ብዙ ግዙፍ ግዙፍ የቋንቋ መዛግብት ኣሏት ኢትዮጵያ ።

የሰው አካል ማነንት ብጂኑ ይታወቃል ፣ የባዮሎጂ ታሪክ መፍቻው ጄኔቲክስ ነው ። የካልቸር ታሪክ መፍቻው ቋንቋ በተለይ የቃላት ታሪክ ነው ። ያንድ ካልቸር ጂን የያዘው ቃል ነው እንጂ ትርክትና እምነት አይደለም ። የብሄር ትርክት ፈብራኪዎች የሚፈጥሩትን ልብ ወለድ ትርክት የሚያምን በቋንቋ ታምቆ የተያዘውን እውነት የሊያገኝ አይችልም ። አንድን ቃል እንደ አንድ አርኪዮሎጂካል አርቲፋችት ወስደህ ታሪኩን በመመርመር ነው ምን ከየት እንደ መጣ እና የትኛው ካልቸር እንደ ፈጠረው የምታውቀው፤ ሆነስት እውነተኛ ተማሪ ተመራማሪ ከሆንክ !

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 22 Nov 2023, 21:41
by Union
ቦቲ

ደንቆሮ :lol: :lol: :lol: :lol:

I know you are anbeta qorchame tplf by the way! :lol:
Naga Tuma wrote:
22 Nov 2023, 19:55
union wrote:
22 Nov 2023, 18:38
ቦቲ :lol:

በባዶ እግር መሄድ የሚቻለው ገነት ውስጥ ብቻ ነው። አሜሪካ አውሮፓ ምናምን በባዶ እግርህ ሂድና ሞክረው እስቲ። በ1ሰአት ውስጥ ወደ የፈጠረህ [deleted] መልስጋ ትሄዳለህ :lol:

በባዶ እግር መሄድ ያለውን ጥቅም ላስተምርህ እንዴ ደግሞ። እኛ እኮ እናንተን ማስተማር ሰለቸን :lol:

አለምን ቴክኖሎጂ እና ስፔስ ሳንስ ያስተማርን መሆናችንን አታውቅማ። አንተ የምታውቀው መለስ የነገርህን የነጭ ፕሮፓጋንዳ ነዋ

ገልቱ! :lol:
Naga Tuma wrote:
22 Nov 2023, 17:30
union wrote:
22 Nov 2023, 14:09
ቦቲ

ይሄ የግዕዝ ፊደል አይደለም የአማርኛ ፊደል ነው

ደደብ ቅራቅንቧም አለ
ቡትስ እንኳን ፈጥረህ ታዉቃለህ ወይስ ስንት እግሮችን ከጭቃ እና እበት የምያተርፍ ሌሎች የፈጠሩትን ቡትስ ንቀህ የምታይ ምሁር ነህ? እግሮችህ ላይ ቡትስ የነበረህ ቢሆን ምን ያህል የሰፈርህ እበት ለኩበት ይተርፍ ነበር?
ስፔስ ደርሰህማ ምድር ላይ ማየት የሚሳንህ የለም።

ያ የኩበት ፋብሪካ እንዴት ነዉ? የሚቴን ፋብሪካዉስ? ከመበጣጠስ ሂድ እና ኣሳድገዉ እያልኩህ ነዉ እኮ። ከተማዋ ትፈልገሃለች።

የዛ ፋብሪክ ሰራተኞች በብዛት ቡትስም ኣልነበራቸዉም እኮ። በባዶ እግሮቻቸዉ ሲሰሩ ነዉ ያየኋቸዉ። ከረሳሃቸዉ ኣሜርካ ኣዉሮፓ እያልክ ከመገልፈጥ ሂድ እና ኣስታዉሳቸዉ። ገነት ማለት የኩበት ሜዳ ማለት ኣይዴለም።

መለስ ኣይቷት የምያዉቅ ኣይመስለኝም።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 23 Nov 2023, 09:55
by Naga Tuma
Horus wrote:
22 Nov 2023, 21:32

ኣጭር ጥያቄ። የምታዉቀዉ የግዕዝ መዝገበ ቃላት ኣለ?

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 23 Nov 2023, 10:25
by Naga Tuma
ቦቲ ስትል ሰምቶህ ቡትስ ነዉ የሚባለዉ፣ ኣንተንም ይጠቅምሃል፣ የሚል ደንቆሮ ኣገኘህ።

ኢትዮጵያን ሰልችቷት የነበረዉ ኣንተን ኢትዮጵያዊነትህን ማስተማር ነበር። ኣሁንማ ከኣንተ የበለጠ ኢትዮጵያዊ የለም እያልክ ነዉ። ዉሽታም።

የድሮ ተማሪህ አሰፋ ጃለታ እስከዛሬ ሽዋ ወለጋን ቅኝ ገዛ የሚል ቅዠት ዉስጥ ነዉ። ማስተማር ከቻልክ ሂድ እና እሱን ኣስተምረዉ። እዚህ ፎረም ላይ ቆርጫሚ እያልክ ከመዋል ሌላ ወግም ተማር፣ ኣዲሱ ኢትዮጵያዊያችን።

ኩራትን ዉልቅ ኣድርገህ ቡትስ ጥልቅ ኣድርገህ ከተማህን ኣሳድገህ ኣሳይ። ባላገርም ራንች ኣስፋፍተህ ማሳደግ ከፈለክ ጠንካራ ቡትስ ያስፈልገሃል። ከበረባሶ ይሻላል። ብርቱዎች ሰፈር በረባሶ ዛሬ እንደሃዉልት ይታያል።

ከካዉቦይነት የኣሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ሄዶ ወደ ካዉቦይነት የተመለሰዉ እንኳን ቡትስ ኣድርጎ ነዉ ራንቹ ዉስጥ ሲሰራ በቴሌቭዥን የታየዉ።
union wrote:
22 Nov 2023, 21:41
ቦቲ

ደንቆሮ :lol: :lol: :lol: :lol:

I know you are anbeta qorchame tplf by the way! :lol:
Naga Tuma wrote:
22 Nov 2023, 19:55
union wrote:
22 Nov 2023, 18:38
ቦቲ :lol:

በባዶ እግር መሄድ የሚቻለው ገነት ውስጥ ብቻ ነው። አሜሪካ አውሮፓ ምናምን በባዶ እግርህ ሂድና ሞክረው እስቲ። በ1ሰአት ውስጥ ወደ የፈጠረህ [deleted] መልስጋ ትሄዳለህ :lol:

በባዶ እግር መሄድ ያለውን ጥቅም ላስተምርህ እንዴ ደግሞ። እኛ እኮ እናንተን ማስተማር ሰለቸን :lol:

አለምን ቴክኖሎጂ እና ስፔስ ሳንስ ያስተማርን መሆናችንን አታውቅማ። አንተ የምታውቀው መለስ የነገርህን የነጭ ፕሮፓጋንዳ ነዋ

ገልቱ! :lol:
Naga Tuma wrote:
22 Nov 2023, 17:30
union wrote:
22 Nov 2023, 14:09
ቦቲ

ይሄ የግዕዝ ፊደል አይደለም የአማርኛ ፊደል ነው

ደደብ ቅራቅንቧም አለ
ቡትስ እንኳን ፈጥረህ ታዉቃለህ ወይስ ስንት እግሮችን ከጭቃ እና እበት የምያተርፍ ሌሎች የፈጠሩትን ቡትስ ንቀህ የምታይ ምሁር ነህ? እግሮችህ ላይ ቡትስ የነበረህ ቢሆን ምን ያህል የሰፈርህ እበት ለኩበት ይተርፍ ነበር?
ስፔስ ደርሰህማ ምድር ላይ ማየት የሚሳንህ የለም።

ያ የኩበት ፋብሪካ እንዴት ነዉ? የሚቴን ፋብሪካዉስ? ከመበጣጠስ ሂድ እና ኣሳድገዉ እያልኩህ ነዉ እኮ። ከተማዋ ትፈልገሃለች።

የዛ ፋብሪክ ሰራተኞች በብዛት ቡትስም ኣልነበራቸዉም እኮ። በባዶ እግሮቻቸዉ ሲሰሩ ነዉ ያየኋቸዉ። ከረሳሃቸዉ ኣሜርካ ኣዉሮፓ እያልክ ከመገልፈጥ ሂድ እና ኣስታዉሳቸዉ። ገነት ማለት የኩበት ሜዳ ማለት ኣይዴለም።

መለስ ኣይቷት የምያዉቅ ኣይመስለኝም።

Re: ጉድ ፈላ፣ ግዕዝ ጉድ ኣፈላ

Posted: 23 Nov 2023, 13:22
by Union
Agame

ስለ ቦቲ ምን አገባህ :lol:

ቦቲ በጠራራ ፀሀይ ከሚያደርጉት ጋር ነው እኛ ችግራችን። ቦቲውን በዝናብ ግዜ ውሀ እንዳይገባበት በሱሪያቸው ከማይሸፍኑት ደንቆሮዎች ጋር ብቻ ነው እኛ ችግራችን!

እንጂ ቦቲማ እኮ ጫማ ነው :lol: ጩቤም ቢላዋ ነው እኮ!! :lol: ግን ጫላ ጩቤ ጨበጠ ሲባል መግደል የሚችል የመሰለውን ነው እኛ ጅል ብለን የምንሰድበው።

አንተ አጋሜ

Naga Tuma wrote:
23 Nov 2023, 10:25
ቦቲ ስትል ሰምቶህ ቡትስ ነዉ የሚባለዉ፣ ኣንተንም ይጠቅምሃል፣ የሚል ደንቆሮ ኣገኘህ።

ኢትዮጵያን ሰልችቷት የነበረዉ ኣንተን ኢትዮጵያዊነትህን ማስተማር ነበር። ኣሁንማ ከኣንተ የበለጠ ኢትዮጵያዊ የለም እያልክ ነዉ። ዉሽታም።

የድሮ ተማሪህ አሰፋ ጃለታ እስከዛሬ ሽዋ ወለጋን ቅኝ ገዛ የሚል ቅዠት ዉስጥ ነዉ። ማስተማር ከቻልክ ሂድ እና እሱን ኣስተምረዉ። እዚህ ፎረም ላይ ቆርጫሚ እያልክ ከመዋል ሌላ ወግም ተማር፣ ኣዲሱ ኢትዮጵያዊያችን።

ኩራትን ዉልቅ ኣድርገህ ቡትስ ጥልቅ ኣድርገህ ከተማህን ኣሳድገህ ኣሳይ። ባላገርም ራንች ኣስፋፍተህ ማሳደግ ከፈለክ ጠንካራ ቡትስ ያስፈልገሃል። ከበረባሶ ይሻላል። ብርቱዎች ሰፈር በረባሶ ዛሬ እንደሃዉልት ይታያል።

ከካዉቦይነት የኣሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ሄዶ ወደ ካዉቦይነት የተመለሰዉ እንኳን ቡትስ ኣድርጎ ነዉ ራንቹ ዉስጥ ሲሰራ በቴሌቭዥን የታየዉ።
union wrote:
22 Nov 2023, 21:41
ቦቲ

ደንቆሮ :l