ማንኛውም ተሽከርካሪ በጎጃም ምድር እንዳይንቀሳቀስ ፋኖ አዝዞ ትእዛዙም ተከበረ። የፋኖን ትእዛዝ መከልከል ማነው የሚችለው!! መከልከል የሚችል አለ? ኢንበርባዱ። ክክክክክ
Posted: 22 Nov 2023, 11:09
ፋኖ ነግሷል!!
ወንድ የሆነ መኪና አስነስቶ ይንዳ እስቲ። ሱሪ አለኝ የሚል!
ጀግንነት ሲለካ
ፋኖ ነው ለካ!!
ወንድ የሆነ መኪና አስነስቶ ይንዳ እስቲ። ሱሪ አለኝ የሚል!
ጀግንነት ሲለካ
ፋኖ ነው ለካ!!