Page 1 of 1

What Happened to the Rain that WaterMan Abiyot Claimed was producing

Posted: 22 Nov 2023, 03:59
by sesame

Re: What Happened to the Rain that WaterMan Abiyot Claimed was producing

Posted: 22 Nov 2023, 07:21
by Selam/
ቀዳዳው ዓብይ በአፉማ በትልቅ መሰላል ላይ ተንጠላጥሎ ሰማዩን ሸንቁሯል፣ ከርሰ-ምድር ሆድዕቃ ውስጥ ገብቶ ድፍድፍ ነዳጅ ዝቋል፣ እያንዳንዱን የኢትዮጵያ ህፃን በቀን ሶስቴ የስንዴ እሸት እንኩቶ አብልቷል፣ ወተት በሽክናና በጉጉዶ እየሞላ አጠጥቷል፣ ጅብና አህያን አንድ በረት ውስጥ አሳድሯል።

በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ!