ፋኖ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ሂሳብ ላንዴም ለሁሌም ለውጦታል
Posted: 22 Nov 2023, 00:04
ጦርነት በአመጽ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ። ስለዚህ ያለው ነገር ሁሉ ፖለቲካ ነው ። ፖለቲካ በንግግር መከናወን ሲያቅተው በመሳሪያ በጦር የከናወናል ።
ስለሆነ ምን ግዜም መጠየቅ ያለብን የማንኛውም ድርጅት መንግስት ተብዬውን ጨምሮ ፖለቲካ አላማ ምንድን ነው? ብለን ነው ።
የመንግስትም ሆነ ተቃዋሚ ፓርቲም ሆነ ጦር አላማዎች 4 ናቸው ።
(1) ጉልበት፣ ኃይልና ስልጣን ለማግኘት፣ ለመያዝ ወይም የያዙትን ለመጠበቅ ፤ ይህ የኃያልነት ፍላጎትና አላማ የድርጅቱም ሆነ ቡድኑ ህልውና መረጋገጥን ይጨምራል ። ኃይል ወይም ስልጣን ማለት ማን ምን ማድረግ፣ ማን ምን ማግኘት እንዳለበት፣ ማን ምን ማድረግ እንዳለበት ማዘዝ እና መቆጣጠር ማለት ነው ።
(2) ገንዘብ፣ ሃብት፣ አሴት ለማግኘት፣ ለመዝረፍ፣ ለመቆጣጠር ፤ ይህ ያገሪቱን የሚንቀሳቀና የማይቀሳቀስ ንብረቶችን ይጨምራል ።
(3) ዝና እና ታዋቂነት ማግኘትና የዝናና ታዋቂነት መሳሪያዎችን (ሚዲያ) መቆጣጠር ነው ። ማለትም ትርክት የመፍጠርና የመቆጣጠር ስልጣን ይጨምራል።
(4) ክብር፣ የበላይነትና ተቀባይነት ማግኘት ናቸው ።
እዚህ ላይ ትልቁ ችግር የሚከተለው ነው ።
ታዲያ ለምንድን ነው እነዚህን 4 ነግሮች የተመኘ ድርጅትና መንግስት ሁሉ የጠየቀውን የማያገኘው? Power, money, fame & honor are scarce and finite resources. ለኃይል ፈላጊ ሁሉ የሚሰጠው ስልጣን የተወሰነው ነው። ስልጣን ውሱን ፍጆታ ነው ። ገንዘብም እንዲሁ ። ዝናም እንዲሁ ። ክብርም እንዲሁ ። ስለዚም these persons and entities have to fight to seize and control these limited and scarce resources.
እነዚህን ስልጣን፣ ሃብት፣ ዝናና ክብር በንግግር በመደራደርን መከፋፈል ሲያቅታቸው በጉልበትና መሳሪያ ማለትም በጦርነት አማካይነት ሊፈጽሙት ይነሳሉ ።
ለምሳሌ ትህነግ ይህ ጉዳይ በጦርነት ሊፈጸመው ሞክሮ ሲያቅተው በፕሪቶሪያ ንግግር አደረገው ፤ ግን አቢይ የላቀ መሳሪያ ስለነበረው ስምምነቱን እስካሁን በበላይነት ቢፈርምም አሁን ላይ ትህነግም ሃሳቡ እየለወጠ አቢይም በመድከሙ ማስፈጸም እያቃተው ነው ።
የአማራ ሕዝብ ወይ ፋኖ የጠየቀውን የስልጣን፣ የኃይል፣ የሃብት፣ እውቅናና ክብር ፍላጎቶችን አቢይ በንግግር ቢሰጥ፣ ቢካፈል የፋኖ ጦርነት አይምጣም ነበር ። አቢይ የላቀ ኃይል ስላለኝ እነዚህን 4 ነገሮች ላማራ አልሰጥም ስላለ አሁን በጉልበት ተገዶ መስጠት ይኖርበታል ።
አማራ በ6 ወር ግቡን ለማሳካት ያደረገውን ፈጣን ጉዞ ያስተዋለው ሸኔ ምንም አይነት የስልጣንና ሃብት ሽርፍራፊ ላይ መደራደር አልፈልግም ብሉ የኦሮሞን ገዢነት ለመውሰድ እየተዘጋጀ ነው ። በዚህም ሳቢያ በኦሮሞ ብልጽኛናና ኦነግ ሸኔ መሃል ሙሉ ጦርነት ይጀመራል ልክ እንደ አማራ ክልል ።
በዚህ መልክ እዚም እዛም ለውጊያ የሚባክነው አቢይ ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ተጠልቶ ተንቋል። በኤርትራ ተንቋል ። በቀጠናው አገሮችም እንዲሁ ። በአለም አቀፍ ድርጅቶችም ሆነ ምራብ አገሮች እንዲሁ ተጠልቷልም ተንቋልም ።
ለዚህ ሁሉ ምንጩ አገርና ሕዝብ የመምራት ክህሎት የሌለው ስብስብ ስለሆነ ያቢይ ኦሮሙማ ። ያለ አቅሙ ብቸኛ ገዥና አምባ ገነን ለመሆን ስለሚንጥራራ በዚህም ሳቢያ በሕዝብ የተጠላና የተናቀ ደካማ አገዛዝ ፣ በመሳሪያን በአፈና ስልጣን ላይ ለመሰንበት የሚታትር ፈተና የወደቀ አገዛዝ ስለሆነ ነው።
ሌላው ቀርቶ ከፕሪቶሪያ በኋላ እንኳን ያማራን ጥያቄ ባግባቡ መልሶ ቢሆን ኖሮ እና ኤርትራን ባይከዳ ዛሬ አይደለም ከሸኔ ጋር መስማማት ያፍሪካ ቀን ኃይልና ያለም ባንክ ተበዳሪ ይሆን ነበር።
አሁን በከንቱ የሕዝብ ደም ማፍሰስ እንጂ ያቢይ መንግስት ብርሌ ከነቃ እንዲሉ ነው ። የነገሮቹ ሁሉ መታጠፊያ ፋኖ ነው !