Page 1 of 1
'አጼ ኃይለሥላሴና በላይ ዘለቀ ከመቃብር ውጡና ግዙን!' ይላሉ ጳጳሱ። አጼው በላይ ዘለቀን ሰቅለው እንደገደሉት አያውቁም? ሁለትኛ ግዜ ሊያስገድሉት ነው?
Posted: 21 Nov 2023, 12:00
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: 'አጼ ኃይለሥላሴና በላይ ዘለቀ ከመቃብር ውጡና ግዙን!' ይላሉ ጳጳሱ። አጼው በላይ ዘለቀን ሰቅለው እንደገደሉት አያውቁም? ሁለትኛ ግዜ ሊያስገድሉት ነው?
Posted: 21 Nov 2023, 12:14
by sarcasm
እንዴት የተወናበዱ ጳጳሶች ናቸው? The blind leading the blind?
ብጵዕ አቡነ ፋኑኤል (የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ): "ዶክተር አብይ በፈርኦን ቤት ያደገ ሙሴ ነው።"
Revelations wrote: ↑22 Jun 2018, 14:10
ብጵዕ አቡነ ፋኑኤል (የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ): "ዶክተር አብይ በፈርኦን ቤት ያደገ ሙሴ ነው።"
"ጠ/ሚ አቢይ የጸሎታችን ውጤት ናቸው።" አቡነ ፋኑኤል የተክለሃይማኖት ሶኖዶስ ጳጳስ
viewtopic.php?t=326015
Re: 'አጼ ኃይለሥላሴና በላይ ዘለቀ ከመቃብር ውጡና ግዙን!' ይላሉ ጳጳሱ። አጼው በላይ ዘለቀን ሰቅለው እንደገደሉት አያውቁም? ሁለትኛ ግዜ ሊያስገድሉት ነው?
Posted: 21 Nov 2023, 12:44
by Abere
ሃይማኖቱንም አገሪቱንም እናንተ ናችሁ ያኮላሻችሁት። 30 አመታት ሙሉ ይህን ሁሉ ብልሽት ስታደርሱ ነበር። የልፋታችሁ ውጤት ነው። መውቀስ አትችሉም።