ጉድ ፈላ ዘንድሮ! አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ) ?
Posted: 20 Nov 2023, 11:07
ጉድ ፈላ ዘንድሮ
ዪሄ ሰዉዬ የሰራዉንና ያልሰራዉንም መለስ ብሎ አያስታዉስም ልበል?
ጠላቶቻችን “ዉሻ በቀደደዉ ጅብ ዪገባል እንዲሉ ” ይለናል ፓርርላማዉን ለማስፈራራት በተዘጋጀ የፓርላማ ስብሰባ ላይ
አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ)
በወያኔ አማካኚነት ጠላቶቻችን ድንበር ቀደዉ ቀደዉ ሊገቡ ሲሉ የኤርትራ መንግስትና ሰውራዊት ቀጥሎም የአማራ ልዩ ሃዪል ከዚያም የኢትዮጵያ መከላከያ እራሱን አደራጂቶ ጠላቶች ሸንቁረዉ ሊገቡበት የነበረዉን ቀዳዳ በተባበረ ሃይል ደፈኖ ጠላትም ሳዪገባ ቀረ። እዚህ ላይ ነው ፤ተቃዉሞዉንም ድጋፉንም ቆም አድርጎ ረጋ ብሎ ላጤነ ሰዉ ጂብና ዉሻዉ ቁልጭ ብሎ የለየዉ ፤ እናማ አጅሬ ጠ/ምትር ተብዬ የኢትዮጵያ የጠላት በሮች በወያኔ መሽምድመድ ከተዘጋ ወይም መዘጋቱን ካረጋገጠ በሁላ ሌላ የፖለቲካ ቁማር ወዪም የተነሳበትን አላማ ለማሳካት ያሰናክሉኛል ያላቸዉን ሃዪሎች ማሳደድ የጀመረዉ ፤ ከላይ የተጠቀሱትን ሁለት ጉዳዮች ለማሳካት ዪረዱኛል ካላቸዉ ቡድኖች ጋር መርህ አልባ የሆነ ፤ስለሃገሪቱ የወደፊት እጣና ሁኔት ፍጹም በዘነጋና ሃላፊነት በጎደለዉ መልኩ፤ የከሃዲነት ባህሪ በተላበሰ ስብእና ፤ ፖለቲካዊ ሽርሙጥና ጀመረ። አንደኛ ወያኔን ከጎኔ አድርጌ አማራን ትጥቅ ካስፈታሁ በኋላ ተገዳዳሪ አልባ መሪ እሆናለሁ የሚል ቅዥቱን ለማሳካት መደናበር ፤ ሁለተኛ አሽናፊነቴን ካሳየኋቸዉ ነጮቹ ልክ እንደወያኤ ዘመን ብር ያፈሱልኛል (የ2B ሰሜን ኢትዮጵያን መገንቢያ ዶላር ቃል የተገባለትና ድርድሩ ትዝ ዪበለን) ብሎ አሜሪካ ሲንጦሎጦል ከሄደ በኋል የኦሮሙማ ኢምፓየር ፕሮጀክት መጀመር ለዚህም አማራን ትጥቅ ማስፈታትና ከትግሬ ጋር ማጋጨጥ(ሰሜኑን ማዳከም)ና ኦርቶዶቅስን ማመስ.>>>>>
እኮ ማነዉ ጂቡ? ፤ማነዉ ዉሻዉ?፤ማነዉ ሃገርና ህዝብ የካደዉ? ፤ማነዉ ባንዳዉ? ?