Page 1 of 1

$$$$$$$$$ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው ሙያ $$$$$$$$$

Posted: 19 Nov 2023, 19:49
by Digital Weyane
ፕራንክ በኡናት አገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው የዩቱብ ሙያ ነው። ፕራንክ ውሸት መሆኑ እየታወቀ ውሸት እንደ ተራ ነገር በሚነገርባት ኢትዮጵያ ውሸት መዋሸት የኑሮ ስልት ለመሆን በቅቷል። ለመኖር መዋሸት ግድ በሆነበት በዚህ የአቢይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፣ ወያኔ ምስጋና ይጣ ውሸት መዋሸት ራስን ለመለወጥ በሚደረግ ጥረት ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ ይዟል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:


Re: $$$$$$$$$ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው ሙያ $$$$$$$$$

Posted: 19 Nov 2023, 21:02
by Digital Weyane
አሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Re: $$$$$$$$$ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ እያስደረገ ያለው ሙያ $$$$$$$$$

Posted: 19 Nov 2023, 21:19
by Digital Weyane
የብልፅግና ካድሬዎች ማሰልጠኛ ማዕከል :roll: :roll: