Page 1 of 1

አቤት መቀባጠር! ይኸ ደግሞ የትኛው የቲክ-ቶክ ለማኝ ነው?

Posted: 18 Nov 2023, 17:12
by Selam/
ይኸን ብሉ ፣ ይኸን አትብሉ ብሎ ከመቀደድ ይልቅ ፣ ለምን እራሱ አህያ እየበላ አያሳየንም? አህያ ሳር ስለበላ ብቻ ይበላ ካለ፣ ታዲያ ጢንዚዛውን፣ ትሉን፣ አንበጣውንና አባጨጓሬውንም እየጠበሰ ይብላዋ። እንዲህ አድርጉ ወይንም እንዲህ አታድርጉ የሚሉ ‘በሰው ቁስል እንጨት ስደድበቶች’ አፀያፊዎች ናቸው።


Re: አቤት መቀባጠር! ይኸ ደግሞ የትኛው የቲክ-ቶክ ለማኝ ነው?

Posted: 18 Nov 2023, 17:28
by Selam/
የእኝህ እናት ምላሽ ለዚህ ውሻ ተገቢ ነው: