Page 1 of 1
ፋኖ በAI
Posted: 18 Nov 2023, 14:16
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: ፋኖ በAI
Posted: 18 Nov 2023, 14:42
by Noble Amhara
fano is still in kafta humera, adi goshu, telemt, waldeba

whatcha gonna do about it fara?
Re: ፋኖ በAI
Posted: 18 Nov 2023, 15:05
by sarcasm
Noble Amhara wrote: ↑18 Nov 2023, 14:42
fano is still in kafta humera, adi goshu, telemt, waldeba

whatcha gonna do about it fara?
በፌደራልና በሻዕብያ ታዝሎ ወደ ትግራይ መግባት አንበሳ አያደርግም። ወደ ቤትህ ህጻን ልጅ በእናቱ ጀርባ ታዝሎ መጥቶ ኣያቅም እንዴ? እንደ ኣመጣጡ፤ ታዝሎ ይወጣል። ኣንዳንዴ ወደ ቤቴ መሄድ ኣልፈልግም ብሎ እያለቀሰ ተጎትቶ መውጣት ቢኖርም፤ ወጉ ታዝሎ ቢወጣ ነው የሚያምረው ለሁሉ ግዜ።
የአማራ ጦር በምዕራብና ደቡብ ትግራይ ያለው በፌደራል መንግስት ልግመኝነት እንጂ በራሱ አቅም አይደለም። ለየመከላከያንና የኤርትራን ጦር ታዝሎ ነው ወደ ትግራይም የገባው።
ለምን ከNov 4 በፊት ሊያደርገው አልቻለም? አቅም ስለሌለው ነው!
Please wait, video is loading...