Please wait, video is loading...
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13708
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፋኖ በAI
fano is still in kafta humera, adi goshu, telemt, waldeba
whatcha gonna do about it fara?
Re: ፋኖ በAI
Noble Amhara wrote: ↑18 Nov 2023, 14:42fano is still in kafta humera, adi goshu, telemt, waldebawhatcha gonna do about it fara?
በፌደራልና በሻዕብያ ታዝሎ ወደ ትግራይ መግባት አንበሳ አያደርግም። ወደ ቤትህ ህጻን ልጅ በእናቱ ጀርባ ታዝሎ መጥቶ ኣያቅም እንዴ? እንደ ኣመጣጡ፤ ታዝሎ ይወጣል። ኣንዳንዴ ወደ ቤቴ መሄድ ኣልፈልግም ብሎ እያለቀሰ ተጎትቶ መውጣት ቢኖርም፤ ወጉ ታዝሎ ቢወጣ ነው የሚያምረው ለሁሉ ግዜ።
የአማራ ጦር በምዕራብና ደቡብ ትግራይ ያለው በፌደራል መንግስት ልግመኝነት እንጂ በራሱ አቅም አይደለም። ለየመከላከያንና የኤርትራን ጦር ታዝሎ ነው ወደ ትግራይም የገባው። ለምን ከNov 4 በፊት ሊያደርገው አልቻለም? አቅም ስለሌለው ነው!
Please wait, video is loading...