ፋንዶዉን ግን አማራ ለግሌ አደርጋለሁ ከለ የሱ ምርጫ ነዉ። ፋኖ የኢትዮጵያ ነዉ ና።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13217
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ፋኖ ማን ነዉ?
ከዚህ በፊት ብዬ እንደ ነበር ሁሉ፣ ፋኖ የአማራዉ ሕብረተሰብ የግል ጉዳይ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያ አንጡራ ነዉ።
ፋንዶዉን ግን አማራ ለግሌ አደርጋለሁ ከለ የሱ ምርጫ ነዉ። ፋኖ የኢትዮጵያ ነዉ ና።
ፋንዶዉን ግን አማራ ለግሌ አደርጋለሁ ከለ የሱ ምርጫ ነዉ። ፋኖ የኢትዮጵያ ነዉ ና።
Re: ፋኖ ማን ነዉ?
DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2023, 12:26
Horus wrote: ↑16 Nov 2023, 03:30union wrote: ↑16 Nov 2023, 01:32ፋኖ ብዙ ጉድ እያወጣ ነው
፩: የሽሻ እቃ በሙሉ ወጥቶ ተቃጥሏል
፪: ሽሻ ማጨስ ወይም መሸጥ ወንጀል ነው
፫: ቁማር ቤቶች በሙሉ ተዘግተዋል
፬: በተመልምዶ በግሩፕ ቁጭ ብሎ ቢራ ሲጠጣ የሚውል ወጣት የለም። እይተወገዘ ወደ መስመር እየገባ ነው።
፭: እናቶች ልጆቻቸው ወደ ባህርያቸው በመመለሳቸው ጮቤ እረግጠዋል
የጥንቷን የስርዓት ምሳሌ የሆነችውን ኢትዮጵያን እየገነባት ነው ፋኖ!
አይ ፋኖ አንጀት አርስ!!
ስር ነቀል አብዮት historical transformation የሚባለውም ይህ ነው፤ የሚመጣውም እንደዚህ በግራስ ሩት ለውጥ ነው። ይህን መሰሉ ለውጥ ጦርነት ከማሸነፍም በላይ ነው። ይህ ነው የአመጹም የአብዮቱም የመስዋዕትነቱም አላማ!!! እንዲዝህ ያሉት ትንሽ የሚመስሉ ግን ግዙፍ ሞዴል ለውጦች ለመላው ኢትዮጵያ መነገር አለበት ። ስንት ግዜ ያዲሳባ ምሁር ተብዬ ስለ አገሪቱ ሞራል እና ስነ ምግባር መውደቅ ሲያወሩ የነበሩት!
እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ፤ ፋኖ ያገሪቱን ፖለቲካ በጭንቅላቱ አቁሞታል ። ሁለተኛ ላይነሳ ማለት ነው። ለውጥ ፈላጊ ሁሉ የፋኖ ፈለግ ይከተላል! እመነኝ ! ያ እበት ስነምግባር አልባ ዲዲቲ ይቃጠል!!
ከዚህ በፊት ብዬ እንደ ነበር ሁሉ፣ ፋኖ የአማራዉ ሕብረተሰብ የግል ጉዳይ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያ አንጡራ ነዉ።
ፋንዶዉን ግን አማራ ለግሌ አደርጋለሁ ከለ የሱ ምርጫ ነዉ። ፋኖ የኢትዮጵያ ነዉ ና።