Hawzen ለዓብይ ያሽቃበጠበትን ሃጥያቱን ንስሃ በመግባት ሱቤኤ ገባ ተባለ
Posted: 17 Nov 2023, 00:51
.
.
.
ከጎረቤት ሃገራት ለConArtist ዓብይ አህመድ እንደ Hawzen ያሽቃበጠ የለም፥፥ ለዓብይ ብቻ ሳይሆን በዓብይ ስም ለመጣ ሁሉ ሲነጠፍ የነበረው ሃውዜን የሚባለው የጎረቤት ሃገር ግለሰብ በሃጥያቱ እጅግ ስለተጸጸተ ካህን ፊት ቀርቦ ሃጥያቱን ተናዞዋል፥፥
ቄሱም 15 ቀን ሱባኤ በሩን ዘግቶ እንዲሰግድና በጾም በጸሎት እንዲቆይ ወስኖበታል፥፥ ሃውዜንም ድንጋይ ተሸክሞ "ዋርሳይ ይካአሎ" እና "አወትነ ሃፋሽ" እያለ በቀን 42 ግዜ እየሰገደ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥
በሰላም ሱባኤውን ጨርሶ እዚህ mereja ወዳሉ ቤተሰቡ እንዲቀላቀል መልካም ምኞታችን ነው
Dedebit is always Dedebit
RIP Abay Tigray