Page 1 of 1

አቢይ አህመድ በሕዝብ መጠላትና መናቁን አመነ!

Posted: 17 Nov 2023, 00:06
by Horus
የዛሬው ያቢይ አማካሪ ሹክሻኩ ቀፎ ለፍላፊ ዳንኤል ክስረት ሳይሆን ዝነኛው የሜዲቺ መስፍን አማካሪ ኒኮሎ ማኪያቬሊ ጨርሶታል ። የተጠላና የተናቀ መሪ መምራት አይችልም። አቢይ አህመድ አሊ አው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠልቶኛል ንቆኛል እያለ በጥቂት ወታደሮች ተከላካይነት እስከ መቼ 4 ኪሎ መቆየት እንደ ሚችል እናያለን ።

አሁን የኢትዮጵያ ወታደሮችን አስጨርሶ የኦነግ ወታደሮችን ሊያስጨርስ እየሞከረ ነው ። ሸኔን ሸውዶ ወደ ኤርትራ እሳት ሊልካቸው እየተሟሟቀ ነው ። እሲቲ ይታያል