Page 1 of 1

ፋኖ በተቆጣጠረው አማራ ክልል ሌብነት፣ ዘረፋ እና ስርአት አልበኝነት ፈፅሞ ጠፋ። ሰውም እንዴት ጠፋ እያለ ነው። ለካስ ሌባ እየላኩብን ነበር እያሉ ነው! ወይ ጉድ!!

Posted: 16 Nov 2023, 01:32
by Union
ፋኖ ብዙ ጉድ እያወጣ ነው

፩: የሽሻ እቃ በሙሉ ወጥቶ ተቃጥሏል

፪: ሽሻ ማጨስ ወይም መሸጥ ወንጀል ነው

፫: ቁማር ቤቶች በሙሉ ተዘግተዋል

፬: በተመልምዶ በግሩፕ ቁጭ ብሎ ቢራ ሲጠጣ የሚውል ወጣት የለም። እይተወገዘ ወደ መስመር እየገባ ነው።

፭: እናቶች ልጆቻቸው ወደ ባህርያቸው በመመለሳቸው ጮቤ እረግጠዋል

የጥንቷን የስርዓት ምሳሌ የሆነችውን ኢትዮጵያን እየገነባት ነው ፋኖ!

አይ ፋኖ አንጀት አርስ!!

Re: ፋኖ በተቆጣጠረው አማራ ክልል ሌብነት፣ ዘረፋ እና ስርአት አልበኝነት ፈፅሞ ጠፋ። ሰውም እንዴት ጠፋ እያለ ነው። ለካስ ሌባ እየላኩብን ነበር እያሉ ነው! ወይ ጉድ!!

Posted: 16 Nov 2023, 03:30
by Horus
union wrote:
16 Nov 2023, 01:32
ፋኖ ብዙ ጉድ እያወጣ ነው

፩: የሽሻ እቃ በሙሉ ወጥቶ ተቃጥሏል

፪: ሽሻ ማጨስ ወይም መሸጥ ወንጀል ነው

፫: ቁማር ቤቶች በሙሉ ተዘግተዋል

፬: በተመልምዶ በግሩፕ ቁጭ ብሎ ቢራ ሲጠጣ የሚውል ወጣት የለም። እይተወገዘ ወደ መስመር እየገባ ነው።

፭: እናቶች ልጆቻቸው ወደ ባህርያቸው በመመለሳቸው ጮቤ እረግጠዋል

የጥንቷን የስርዓት ምሳሌ የሆነችውን ኢትዮጵያን እየገነባት ነው ፋኖ!

አይ ፋኖ አንጀት አርስ!!

ስር ነቀል አብዮት historical transformation የሚባለውም ይህ ነው፤ የሚመጣውም እንደዚህ በግራስ ሩት ለውጥ ነው። ይህን መሰሉ ለውጥ ጦርነት ከማሸነፍም በላይ ነው። ይህ ነው የአመጹም የአብዮቱም የመስዋዕትነቱም አላማ!!! እንዲዝህ ያሉት ትንሽ የሚመስሉ ግን ግዙፍ ሞዴል ለውጦች ለመላው ኢትዮጵያ መነገር አለበት ። ስንት ግዜ ያዲሳባ ምሁር ተብዬ ስለ አገሪቱ ሞራል እና ስነ ምግባር መውደቅ ሲያወሩ የነበሩት!

እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ፤ ፋኖ ያገሪቱን ፖለቲካ በጭንቅላቱ አቁሞታል ። ሁለተኛ ላይነሳ ማለት ነው። ለውጥ ፈላጊ ሁሉ የፋኖ ፈለግ ይከተላል! እመነኝ ! ያ እበት ስነምግባር አልባ ዲዲቲ ይቃጠል!!

Re: ፋኖ በተቆጣጠረው አማራ ክልል ሌብነት፣ ዘረፋ እና ስርአት አልበኝነት ፈፅሞ ጠፋ። ሰውም እንዴት ጠፋ እያለ ነው። ለካስ ሌባ እየላኩብን ነበር እያሉ ነው! ወይ ጉድ!!

Posted: 17 Nov 2023, 12:25
by Union
ትክክል

እንደምናየው በመሀል ሀገር አዲስ አበባ እምቡር እምቡር የሚለው ኦሮሙማ ሳይቀር በፍርሀት ተቆፍድዶ ወንጀል መስራትን እየፈራ ነው። የቀበሌ ሰዎች አከባቢ ሳይቀር የሚታየው የከፊል ባህሪ ለውጥ የፍርሀተ ፋኖ ያመጣው transformation እንድምታ ነው