Page 1 of 1

የሕወሃት ደጋፊዎች ለሁለት ተከፈሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 15 Nov 2023, 09:17
by Digital Weyane
የሕወሃት ደጋፊዎች ለሁለት ተከፈሉ።

የመረጃ ፎሩም ካድሬዎችን ያካተተው አንደኛው ወገን ካቢቹ ጋር በጥቅም ተደምረናል ቅር የሚለው ትግራዋይ ካለ ገደል ይግባ የሚል ነው። :roll: :roll:

ሁለተኛው ወገን ግን የአንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችን ህይወት የቀጠፈውን የውክልና ጦርነት ማካሄዱ ለምን አስፈለገ የሚለው አንገብጋቢ ጥያቄ በመጠየቅ ላይ ነው። :roll: :roll:


Re: የሕወሃት ደጋፊዎች ለሁለት ተከፈሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 15 Nov 2023, 12:29
by Digital Weyane
የአቢይን አዕምሮ-ቢስነት ኢትዮጵያን የማፍረስ ችሎታው ትልቅ ነው በሚል ግንዛቤ የአቢይን ደጋፊ ለመሆን የበቁ ቡዙ የወያኔ ካድሬዎች አሉ። የሚገርመው ግን ኢትዮጵያ ስትፈርስ ኡናታችን ትግራይም እንደምትፈርስ የገባቸው አይመስሉም። :roll: :roll:

Re: የሕወሃት ደጋፊዎች ለሁለት ተከፈሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 15 Nov 2023, 13:26
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock: :shock: