Page 1 of 1

የተጠላና የተናቀ አቢይ አህመድ አሊ ጭር ባለው "ፓርላማ" ውስጥ!

Posted: 14 Nov 2023, 22:33
by Horus
የመላ አዳራሹ ባዶና ጭር ማለት ሳይበቃው አንዷ ዉሃ ተሸካሚ አፍ አውጥታ ታዳሚው እንዲያጨበጭብ ስትጠይቅ መገረም አይደለም ያሳፍር ነበር :lol: :lol: