Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3916
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Purpose Black is trying to cut out the middleman from the chain

Post by temari » 13 Nov 2023, 17:58

It’s a good start but I’m not sure if it will be profitable in the long run. 10% profit margin is way too low in a market with so many risks. I wish them success and hope they won’t turn out to be scam as their critiques are suspecting.





Horus
Senior Member+
Posts: 42640
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Purpose Black is trying to cut out the middleman from the chain

Post by Horus » 17 Nov 2023, 14:47

temari,
እነ Ze Habesha, Revelations, Educator, et al እንዳይሰሙህ!! ፕርፐዝ ብላክ እዚህ ድረስ ተጉዞ ቢወድቅ እንኳን እንደ ስኬት ይወሰዳል፤ አዲስ የቢዝነስ ሞዴል ለደነዘዘው አበሻ ያሳየ ኩባኒያ ነው። እጅግ አድርጌ ነው የማደንቃቸው ።

ለምን እንደ ማይወድቅ ብዙ መስረታዊ ሃቆች አሉት ።
አንድ፣ በባለቤቶች የሚመራ ድርጅት ነው
ሁለት ፣ ግራስሩት ብዙ ሕዝብ በማኔጀርነት የሚካፈልበት 'ህዝባዊ' ንግድ ነው
ሶስት፣ ዳይቨርሲፋየድ የሆነ ባለብዙ አካል ድርጅት ነው
አራት ፣ ከሁሉም በላይ እጅግ ችግር ፈቺ፣ አቃጣይ የሕዝብ ቀን ተቀን ችግር ላይ መፍትሄ ያመጣ ድርጅት ነው።
አምስት ፣ መስረቅና መደለል ሳይሆን የስራና ጥረት ስነምግባር ያስተማረ ፈር ቀዳጅ ፋና ወጊ ድርጅት ነው
አምስት፣ የመንግስት ሌቦችን፣ አየርባየር ደላሎች ያጎበጡትን ሕዝብ እፎይታ የሰጠ ባለትልቅ ተስፋ ድርጅት ነው !!

ይህ ሁሉ ሆኖ እንደ ቢዝነስ ቢከስር እንኳ እንደ ገና የሚሞከር ሞዴል አሳውቆ ያልፋል !

Post Reply