Page 1 of 1
ምንድ ነዉ ኢሳያስ ከ ሲሲ ጋር የዶለተዉ ግን?
Posted: 12 Nov 2023, 16:48
by DefendTheTruth
ግዲቡን እናፈንዳ ነዉ?
እንደሱ ከሆነ ኢሳያስ ለሲሲ ጠላታችዉ ነኝ ነው ያለዉ ማለት ነዉ፣ ግዲቡ ከተነካ ግብፅ የምትባል አገር አትኖርም ና።
በሌላ ጉዳይ ግን ሁለቱን የምያቀራርብ ምንም ነገር የለም፣ ግብፅ ከኤሪትሪያ ይልቅ ከኢትዮጵያ ጋር በጥቅም ተቆራኝታለች፣ ኢሱ እርሙን ያዉጣ!
Re: ምንድ ነዉ ኢሳያስ ከ ሲሲ ጋር የዶለተዉ ግን?
Posted: 12 Nov 2023, 17:09
by Tog Wajale E.R.
☆ ዲዲቲ፥ ደስ'ኣላለኝ፥ኣበራ፥ ጭራቕ፥ ፊት ☆
☆ ዘል'ኣለም፥ በልመና፥ በሽቀላ፥ ዕድሜኣችሁ፥ ኣሳለፋችሁት ☆
☆ የጋላ'ና፥ የ'ዓጋሜ፥ ህዝብ፥ ምንም፥ልዩነት፥የምንለው ☆
* ለዛ፥ ነው *
* ልክ፥ እ'ንደወያኔ፥ ዋጋችሁን፥ ታገኛላችሁ *
* 1000% በእርግጠኝነት፥ ጋራንቲ *
Re: ምንድ ነዉ ኢሳያስ ከ ሲሲ ጋር የዶለተዉ ግን?
Posted: 12 Nov 2023, 17:47
by Selam/
ድንጋይ ራስ ካድሬ - ኢሱ ዛሬ ምን በላ ደግሞስ ምን ጠጣ እያለች ወያኔ ለ27 ዓመት ስትባንንና ስትዘባርቅ ኖራ ወደ መቃብሯ ወረደች። ዛሬ ደግሞ የወያኔ የእንግዴ ልጅ ኦነግ-ሸኔ እንደ አባቶቹ የኢሱን የየዕለት ዕለት ልብ ትርታውን እያነፈነፈ መባነኑን ቀጥሎበታል። አምስት ሚሊዮን ህዝብ ብቻ የሚያስተዳድረው መሪ ዕንቅልፍ የነሳችሁ ከግርግም የምትበሉ ከብቶች ስለሆናችሁ ብቻ ነው። ሌላ ምንም ምስጥር የለውም። ፈስ!
DefendTheTruth wrote: ↑12 Nov 2023, 16:48
ግዲቡን እናፈንዳ ነዉ?
እንደሱ ከሆነ ኢሳያስ ለሲሲ ጠላታችዉ ነኝ ነው ያለዉ ማለት ነዉ፣ ግዲቡ ከተነካ ግብፅ የምትባል አገር አትኖርም ና።
በሌላ ጉዳይ ግን ሁለቱን የምያቀራርብ ምንም ነገር የለም፣ ግብፅ ከኤሪትሪያ ይልቅ ከኢትዮጵያ ጋር በጥቅም ተቆራኝታለች፣ ኢሱ እርሙን ያዉጣ!