Page 1 of 1
መቀሌ በተኩስ ታመሰች አገረሸ
Posted: 12 Nov 2023, 12:26
by Jaegol
Tdf vs tplf or Pp going for to end tplf/tdf and substitute it with new pp Tigray
The question is who is behind this chaos and what is the objective?
Re: መቀሌ በተኩስ ታመሰች አገረሸ
Posted: 12 Nov 2023, 13:39
by Wedi
Please wait, video is loading...
Re: መቀሌ በተኩስ ታመሰች አገረሸ
Posted: 12 Nov 2023, 15:57
by Assegid S.
የኣቶ ጌታቸው ረዳ መጨረሻ እንደ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ወደ ታች ኮብልሎ "ህጋዊ" ባሪያ መሆን ነው። አልያም ወደ ላይኛው ቤት ተገፍትሮ ... ምናልባትም የኣንድዬ ባሪያ ሆኖ ሁሉን በትዝብት ከማማው ላይ ሆኖ መመልከት። የኣቶ ጌታቸው ረዳና የብልፅግና የጥጃ ፍቅር ከፊል ህወሃትን የቀድሞ ወዳጇ (ሻቢያ) እቅፍ ውስጥ መልሶ ሊወረውራት ይችላል። ይህ ደግሞ ለሻቢያ "የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው"። ሻቢያ ህወሃት ላይ ... ህወሃትም ሻቢያ ላይ ምን ስራ? ምን ቆመረ? የሚለው ቁርሾ የሚነሳው ብልፅግና ከተመታ ቦኃላ ይሆናል። Based on ones perspective, this could be either a 'horse trading' or a 'demolition derby' political game.