Page 1 of 1

ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Posted: 12 Nov 2023, 10:41
by Horus
የመጀምሪያው የመሃል ሸዋ ፋኖ በትር ያረፈበት የ44 ማዞሪያው ሹሜ አበራ :lol: :lol: :lol: ሁሉም በተራው ፣ ሁሉም በወቅቱ!!


Re: ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታ!

Posted: 12 Nov 2023, 21:57
by Horus

Re: ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Posted: 12 Nov 2023, 23:04
by Union
:lol: :lol: :lol:

ፋኖ እየገባ ባለስልጣን ነኝ ባዩን አንድ በአንድ ሊረሽነው ነው ማለት ነው? :lol:

አዱ ገነት ልትፀዳ ነዋ!

Re: ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Posted: 12 Nov 2023, 23:20
by Union
የዚህ ዜና አስደንጋጭነት ምኑ ጋር ነው። ከኦሮሙማው መሞት በላይ ያስደነገጣቸው ከጠባቂዎቹ ጋር ከ20 ደቂቃ በላይ በተደረገ የከተማ ጦርነት ነው መጨረሻ ላይ ሀላፊው የተገደለው። አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ :lol:

ፋኖ እንኳን የኦነግ ገልቱን የደም ስርአቸውን እንቅስቃሴ ያውቃል።

Re: ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Posted: 13 Nov 2023, 00:16
by Horus
በትክክል! ሁሉ ነገር ከአንድ ትንሽ ነው ጽንስ የሚጀምረው፤ እንዲያም ከአንድ ብልጭ ከሚል ብርሃን ነው የሚጀምረው! ደሞ ለአንድ ለተቀደሰ አላማ ራሱን የሚአጭና የሚሰዋ ፋና ወጊ ፋና አመልካች ፋኖ ግለሰብ እስካለ ድረስ ምንም ለማድረግ የማይቻል ነገር የለም! ኦሮሙማ እንደ አሸን ፈልቶ ህልቁ መሳፍርት ፖሊስ ተብዬ ዱላ ተሸካሚ ቢያሰማራ ጥቂት በውል የተደራጁ የህቡዕ ፋኖዎች ይህን የተጠላና የተናቀ አረመኔ ቡድን አቧራ ያደርጉታል !! ይህ ደሞ አይቀሬው የታሪክ ቀስት ነው ! :idea: :arrow: :idea: :arrow:

Re: ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Posted: 13 Nov 2023, 04:58
by Union
አዎ። አንዴ ሲጀመር እንደለመደው እግሬ አውጭኝ ዲዲዲ ነው

Re: ፋኖ በሸገር ከተማ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

Posted: 13 Nov 2023, 13:46
by Horus