Page 1 of 1

The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 12:52
by DefendTheTruth

Re: The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 13:01
by Abere
OMG, DDT what do you mean? You were begging Isaias to save Abiy Ahmed for long; and now all of a sudden, you got the nerve. You just show your very raw fear and cowardice in public. :lol: Time is a mirror, it shows everything.
Shene/PP-OLF/ is honestly Shele/ሸሌ/.

Re: The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 13:51
by euroland
DDT, the dumbest OPDO foot-soldier
If you call PIA a “looser” then what will you call your Childish and coward baby PM?

DefendTheTruth wrote:
11 Nov 2023, 12:52

Re: The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 13:51
by DefendTheTruth
አበሩ፣ አሳፋሪ፣ እፍረት ብኖርህ ኖሮ ማለቴ ነዉ፡

ከሁለቱም ያጣ ሆነህ ቀረህ፣ ድሉም አልቀነህ፣ ሰብዕናህንም ማትረፍ አልቻልክም። በርታ ና የሰዉዬዉን ኋላ በደንብ ተከታተልለት። :lol: :lol: :lol:

Re: The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 13:55
by DefendTheTruth
euroland wrote:
11 Nov 2023, 13:51

If you call PIA a “looser” then what will you call your Childish and coward baby PM?
ፊቱን ራሱ አይተህ መስክር፣ ራስህ።

Re: The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 14:01
by Dark Energy
Defend the lie,

Solacing ? Do you mean, give consolation to each other ? Fu::::cker, you used to be weyane’s bit—-tch…..What happened there ? Fuc…cking Ethnic federation will be the thing of the past. You are going back to your coolie days. :lol: :lol: Wimp. :evil: :evil: :lol:

Re: The two losers solacing each other, kkkk!

Posted: 11 Nov 2023, 14:09
by Abere
DDT,

በምን እና እንደት አፍራለሁ? እኔ ኦነግ እና ወያኔን ለሴኮንድ እንኳን ስልጠራጠር ከኢትዮጵያ ምድረ-ገጽ እንድ ጠፉ ከሚታገሉት ወገኖች ጎን ምን ጊዜም አለሁ። ይህ ደግሞ በተግባር እየሆነ ነው ያለው። ወያኔ በአማራ ሃይሎች ድባቅ ተመቶ ቁስሉን እየላሰ አለ - የመትረፍ ዕድል የገጠመው። ሌላው ኦነግ (የ4 ኪሎ እና የጫካውን ተለዋጭ ሃይል ) ጨምሮ እንድሁ የአማራ ፋኖን እጅ እየቀመሰ ነው። ያለምንም የውጭ ሃይል እርዳታ አማራ ፋኖ ትጥቁን ከኦነግ እየተቀበለ 90% የአማራ ክፈለ-ሀገር ነጻ አውጥቷል። ይህ እጅግ በጣም ጥሩ ውጤት ነው። A ነው ማለት ነው grade of Fano። ጌታህ አብይ አህመድ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ አሁን አንሸነፍም አማራ ፋኖ አዲስ አበባ መጥቶ አይገዛንም - ሁላችሁም ኦነጎች አንሸነፍም የሚል ሟርት አሟርቱ እያለ ነው። እውነቱ ግን ተሸንፏል።

እኔ የገረመኝ በዚህን ያህል ፍጥነት ኢሳይያስን ለመቃወም መብቃትህ ነው። :mrgreen: ትናንት እኮ ኢሱ! ኢሱ! እያልክ ትማጸን ነበር - በጣም ፈጠንክ ብየ ነው። ፎቶ ግራፍ መለጠፍ እኮ የሰውየውን ሃይል አይቀንሰውም። እስኪ በአፍላ ወረሙማ እና ኢሳይያስ ፍቅር ዘመን የለጠፍካቸውን የኢሳይያስ እና የአብይን ፎቶዎች አብረህ ለጥፋቸው። :lol: የአገሬ ሰው ሲያስረዳ - ጠቤን ከሞኝ ጋር አታድርገብኝ ይላል። ኦሮሙማ ሰገጤ የሚባለው ያለምክንያት አይደለም።

DefendTheTruth wrote:
11 Nov 2023, 13:51
አበሩ፣ አሳፋሪ፣ እፍረት ብኖርህ ኖሮ ማለቴ ነዉ፡

ከሁለቱም ያጣ ሆነህ ቀረህ፣ ድሉም አልቀነህ፣ ሰብዕናህንም ማትረፍ አልቻልክም። በርታ ና የሰዉዬዉን ኋላ በደንብ ተከታተልለት። :lol: :lol: :lol: