Page 1 of 1

እንደ ኒኮሎ ማኪያቬሊ ከሆነ የተጠላና የተናቀ መሪ ሊገዛ አይችልም!

Posted: 08 Nov 2023, 01:29
by Horus
ብዙ የአረብ ድሮኖች እንኳ ቢኖሩት!

እስቲ ተቹበት!




ላቢይ አህመድ ስስ ልብ ያለው አዲስ ሚዲያ እንኳን ይህን እያለ ነው