Page 1 of 1
Best of Ethiopiques
Posted: 07 Nov 2023, 22:57
by Revelations
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 07 Nov 2023, 23:56
by Union
የኢትዮጵያ ጠላት ከሀ እስከ ፐ አንድ በአንድ ተነጨ እኮ በቃ። ህውሀት እንኳን ጭራዋን ቆልፋ ቁጭ ብላለች ብልፅግናን "እንዳትጠጋኝ እዛው እራስህን ቻል እኔ የለሁበትም" ፣ እያለች
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 07 Nov 2023, 23:58
by Revelations
"ጊዜ ቢያሳየኝም ፀባይሽን አጉልቶ" አለ እኮ አልማዜ! አዳምጠው::
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 08 Nov 2023, 00:24
by almaze
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 08 Nov 2023, 01:03
by Revelations
ኧረ አልማዜ ትንሽ ዘገምክብን! ዛሬ ምርጥ የኢትዮጲክስ ዘፈኖችን ነው ለማዳመጥ የወሰንነው:: በዛ ስብስብ ውስጥ ምርጫ ካለህ ጋብዘን:: አለዚያ ዝም ብለህ ያቀረብነው ተጋበዝ! ወይ ድብርት! ጭስ አለቀብህ እንዴ?!
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 08 Nov 2023, 01:17
by Revelations
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 08 Nov 2023, 01:27
by almaze
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 08 Nov 2023, 01:30
by Revelations
Re: Best of Ethiopiques
Posted: 08 Nov 2023, 01:39
by almaze