Page 1 of 1

የዓቢይ አሕመድ የንግድ ሚኒስቴሩ ያስደበደቡት የአፍሪካ ባንክ ፕሬዝዳንት ፣

Posted: 06 Nov 2023, 14:37
by Mesob
የዓቢይ አሕመድ የንግድ ሚኒስቴሩ ያስደበደቡት የአፍሪካ ባንክ ፕሬዝዳንት ፣

እሕመድ ሺዴ የተባለው የገመል ጠባቂ ልጅ ፡ የአሁኑ የዓቢይ አሕመድ የንግድ ሚኒስቴር ፡ የአፍሪካን ባንክ ፕረዚዳንትን የመንግስት የሰኩሪቲ ጠባቂዎችን ልኮ የሴኔጋል ዜግነት ያለውን የባንክ ፕረዚዳንት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ፡ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ቢዝነስና ፖለቲካ እንዴት በሳልና አርኣያ መሆኑን አስተማረ።