Page 1 of 1

ኦሮሙማ 60,000 ጦር በጎጃም ላይ ክተት ጀመረ፤ ግን አንድም በሕይወት አይውጣም እየተባለ ነው

Posted: 05 Nov 2023, 13:09
by Horus
ከትላንት ጀምሮ ከ50 እስከ 100 ሺ ሰራዊት በመላ ጎጃው የመጨረሻ የተባለውን (4ኛ ግዜ መጨረዛ መሆኑ ነው) ፋኖን የማሸነፍ ዘመቻ ለማድረግ ሲገባ ፋኖች ዝም ብለው ሲያስገቡት አንድ የሆነ ስልት አንዳደረጉ ጥርጥሬ ነበር ። ማለትም አስገብተው ሊያስቀሩት ያሰበ ስልት እንደ ሚሆን አስቤ ነበር ። አሁን ደረጀ ሪፖርት ያደረገው ያንን ነው ።

ሌላው አስገናቂው ስልት ደሞ ኦሮሙማ ጎጃምን ለማምበርከክ ያለ የሌለውን ሰራዊት እዚያ ሲያከማች በወሎና ሸዋ ከከተሞች እንዲወጣ እያደረጉት ነው ።



Re: ኦሮሙማ 60,000 ጦር በጎጃም ላይ ክተት ጀመረ፤ ግን አንድም በሕይወት አይውጣም እየተባለ ነው

Posted: 05 Nov 2023, 15:33
by Wedi
ድል ለአማራ ህዝብ!!! 💪💪💪💪💪
:!:
Please wait, video is loading...

Re: ኦሮሙማ 60,000 ጦር በጎጃም ላይ ክተት ጀመረ፤ ግን አንድም በሕይወት አይውጣም እየተባለ ነው

Posted: 05 Nov 2023, 15:46
by Fed_Up
It would be unwise for them to do so. I am not surprised by this development.

In my opinion, if the Fano fighters were to successfully employ their warfare tactics and allow the ENDF to enter the fray, not only would the war come to an end, but a new regime led by the Fano group would also be established in Ethiopia. It seems that change is on the horizon for Ethiopia.

Re: ኦሮሙማ 60,000 ጦር በጎጃም ላይ ክተት ጀመረ፤ ግን አንድም በሕይወት አይውጣም እየተባለ ነው

Posted: 05 Nov 2023, 16:47
by Horus