Page 1 of 1

የኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ሬከርድ በትግራዋይ ወጣት ተሰበረ

Posted: 05 Nov 2023, 00:38
by Thomas H
በዛሬው እለት የትግራይ ኣስራሁለተኛ ክፍል ውጤት በትግራይ የተነገረ ሲሆን ፣በኢትዬጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ውጤት 650 የነበረው በ 7 በማሻሻል 657 በማምጣት የትግራይ ተማሪ ከመላው ሃገሪቱ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ታሪክ ሰርተዋል ።ሌላው ሚያስደስተው ነገር ከ 66% በላይ ተማሪ ከግማሽ በላይ በማምጣት ታሪክ ሰርተዋል ።



Source: Facebook

Re: የኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ሬከርድ በትግራዋይ ወጣት ተሰበረ

Posted: 05 Nov 2023, 11:07
by Thomas H
በጦርነት ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ውጤት ለማምጣት የአልበርት አይንስታይን ዘር መሆን አለብህ:: የሚገርመው ደግም ይሄ ልጅ ተጋዳላይ ነበር